የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ም-01/2018

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው እርሻዎች በተለያዩ የምርት ዘመን ያመረተውን የጎመን ዘር ምርት እና የተለያዩ ምርት ዓይነት ብጣሪዎች (የተለያየ ደረጃ ያላቸውን) በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ጽ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና አዲስ አበባ ጎተራ ተሻለ ጋራዥ ባለኬር ህንጻ ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡ በ16ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ በ8፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ እና በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 467 38 62 አዲስ አበባ ወይም 022 331 39 00/29 47 አሰላ ወይም 022 244 00 11/85 ባሌ ሮቤ ወይም 057 660 37 97 ነቀምቴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *