የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፍራሽ (ኮንፈርት) እና ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Feb 07, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0624-2018-PUR
  • Object of Procurement: Lot 63 ፍራሽ (ኮንፈርት) ባለ 150 ,ምንጣፍ (3*4) አንደኛ ደረጃ ባለ ፈር ሆኖ 2ሜ ቁመት ያለው ምንጣፍ እና ምንጣፍ 60 ካሬ
  • Description: Lot 63 ፍራሽ (ኮንፈርት) ባለ 150 ,ምንጣፍ (3*4) አንደኛ ደረጃ ባለ ፈር ሆኖ 2ሜ ቁመት ያለው ምንጣፍ እና ምንጣፍ 60 ካሬ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Dire Dawa University
  • Clarification Request Deadline: Feb 06, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Feb 09, 2026, 8:35:00 AM
  • Terms and Conditions:
  1. ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል። 
  2. የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል።
  3. ፕሮፎርማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *