Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቴክኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/022/2018
ተቋማችን የቴክኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) |
የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
|
1
|
የቴክኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician) |
150,000.00
|
የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
|
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሲትና ፋሲሊቲ ግዥ ክፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ።
3. አድራሻ፡- ሜክሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልገሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10ኛ ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ከፍል ስልክ ቁጥር 011-156-0148
4. ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና «ETHIOPIAN ELECIRIC UTILITY» በሚል መሆን ይኖርበታል፤
5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
6. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ሳይ ይከፈታል።
7. ተቋሙ የተሻስ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊስም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት