Your cart is currently empty!
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 02/2018
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ሎቶች
- የደንብ ልብስ፣
- የጽህፈት መሳሪያዎች እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣
- ህትመት ውጤቶች፣
- የፅዳት እቃዎች፣
- የቋሚ እና አላቂ የመረጃ ቴክኖሎጂ እቃዎች፣
- ልዩ ልዩ መሳሪያዎችግዥ፣
- ለተሽከርካሪዎችና ሌሎች መጓዣዎች እድሳት ጥገናና ጌጣጌጥ ግዥ፣
- ለፕላን፣
- ለማሽነሪእና ለተገጣሚዎች እድሳትና ጥገና ለህንፃና ቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳት እና ጥገና፣
- የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውትሶርስ አገልግሎት ግዥ ከነ ጽዳት እቃው፣
- ለህንፃ፣ ለቁሳቁስለተገጣጣሚዎች መግዣ(ቋሚ እቃዎች መግዣ)
- ልዩ ልዩ እቃዎች (አበባ እና አበባ ማስቀመጫእንዲሁም ሌሎች) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት (Tin) ያላቸው መሆኑን፤ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ እና መረጃ ያላቸው፤
- ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡና ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምሥክር ወረቀት ከሰነዳቸው ጋር አያይዘው የሚያቀርቡ፡፡
- በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑ ከአደራጀው አካል የድጋፍ ደብዳቤ፤
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን፡– የደንብ ልብስ ሎት አንድ 3,000.00፤ ለአላቂ የጽህፈት እቃዎች (ሎት2) ብር 1,000.00 ለህትመት ውጤቶች (ሎት3) ብር 2,000.00፣ለጽዳት እቃዎች (ሎት4) ብር 1,000.00፣ልዩ ልዩ የጽህፈት መሳሪያዎች (ሎት5) ብር 3,000.00 ለተሽከርካሪዎችና ሌሎች መጓጓዣዎች እድሳት ጥገናና ጌጣጌጥ ግዥ (ሎት6) ብር1,000.00፣ለፕላን፣ለማሽነሪ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳትና ጥገና (ሎት7) ብር1,000፣ለህንጻ እና ለቁሳቁስ መገጣጠሚያዎች ዕቃ ግዥ (ሎት8) ብር 3000.00፣ ፎቶ ኮፒና ፕሪንተር አገልግሎትና የጥገና ዕቃዎች (ሎት9) ብር2,000.00፣ለህንጻ ለቁሳቁስ ለተገጣጣሚዎች ቋሚ ዕቃዎች ግዢ (ሎት10) ብር 3,000.00፣ልዩ ልዩ እቃዎች (ሎት11) ብር 2,000.00 የጽዳት ሰራተኞች ወይም አውት ሶርስ አገልግሎት ግዥ ከነጽዳት እቃው (ሎት 12) ብር 5,000.00 በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ መያዝ አለበት::
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎቶች የእቃው ናሙና ወይም ሳምፕል በድርጅቱ በተረጋገጠ ማህተም እና ፊርማ ከጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት በፊት ለግዥ ከፍል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ድረስ ስቴዲየም አካባቢ ይሓ ሲቲ ሴንተር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤታችን ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 303 መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናሉንና ኮፒውን ለብቻ ለብቻ በማድረግ ዘወትር በስራ ቀን እና ሰዓት ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት 2፡30 እስከ 11፡00 እንዲሁም ቅዳሜን ከ2፡30 እስከ 11፡00 በዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።ጨረታው በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 303 ግዥና ፋይናንስ ቢሮ ይከፈታል።
- የጨረታው አሸናፊ ድርጅት አሸናፊነቱ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን የእቃው ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ በተመሰከረለት (CPO )በማስያዝ ከመስሪያ ቤቱ ጋር ውል በመፈፀም አሸናፊ የሆነባቸውን እቃዎች በሙሉ ቅ/ጽ/ቤቱ ንብረት ከፍል ድረስ በማምጣት ገቢ ማድረግ አለበት።
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0115581772/0115580505 መጠየቅ ይቻላል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ
የአዲስ አበባ ቁጥር 2 መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት
Antiques, Crafts cttx, cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Agriculture and Farming cttx, cttx Art cttx, cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Fine Art, cttx Flora and Horticulture cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Gardening and Landscaping cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx House and Building cttx, cttx House Furniture cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Labour Outsourcing Services cttx, cttx Machinery cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Machines and Computers cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Others cttx, cttx Plastic Products cttx, cttx Plastic Raw Materials and Products cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Products and Services cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, cttx Vehicle (garage service) cttx, cttx Vehicles Purchase cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx