ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሲዳማ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 08, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሲዳማ ባንክ . ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል::

  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ንብረት የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም .. በሲዳማ ባንክ (.) ስም በማሰራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው ለመሳተፍ ይችላሉ::
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ የማያደርግ የጨረታ አሸናፊ ያስያዘው ሲፒኦ ወይም ቼክ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረው ልዩነት ይጠየቃል::
  • በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት .. ይመለስላቸዋል::
  • ተበዳሪው/መያዣ ሰጪው በሐራጁ ቀንና ሰዓት በቦታው መገኘት ይችላሉ:: ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
  • ጨረታውን ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች ግብር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸውም ከጨረታው ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀው ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል:: ሌላ ውዝፍ ዕዳ ካለ ከባንኩ ዕዳ የሚተርፍ ገንዘብ ሲኖር ባንኩ የሚከፍል ይሆናል::
  • ተሽከርካሪውን በሥራ ሰዓት በአካል መመልከት ይቻላል::
  • በባንኩ ብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢዎች ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል::
  • የጨረታው ቦታ ሀዋሳ ከተማ በሚገኘው በባንኩ ሕንጻ 6 ፎቅ የሕግ ክርክርና ፎርክሎዤር ዲቪዥን ይሆናል::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 221 8625 / 0114 706 408 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::

ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የተሽከርካሪው መግለጫ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ዓት

ጨረታው የወጣው

የተሽከርካሪው ዓይነት

ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ

ስሌዳ ቁጥር

የተሰራበት ዘመን

ንሲ ቁጥር

ሞተር ቁጥር

አቶ አለማየሁ ወንጫኖ ወሼ

ተበዳሪው

ቶዮታ ሃይሉክስ ደብል ገቢና

በሲዳማ ባንክ . ሀዋሳ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ

AA-03- B46358

2022 G.C

MR0BA8 CD0N0238927

1GD- 5156358

13,379,850.00

ሚያዝያ 19 ቀን 2018 .

3:00-4:00

4:00-5:00

ለመጀመሪያ ጊዜ

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *