ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 2023-2025 ለአመታት የሂሳብ በጀትን ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 2023-2025 ለአመታት የሂሳብ በጀትን ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 07, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራቸን ቅድስት ማርያም ሰፈር ለአረጋውያን የበጎ አድራጎት ማህበር 2023-2025 ለአመታት የሂሳብ በጀትን ማስመርመር ወይም ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።

በመሆኑም ኦዲት ለማስደረግ የሚያስችል ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው 2018 . ግብርን የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባለው 10 የስራ ቀናት ውስጥ አምስት ኪሎ ከጠቅላይ ቤተክህነት ፊት ለፊት በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ በታሸገ ኤንቨሎፕና ለአገልግሎት የሚያስከፍሉትን ዋጋ እና ስራውን የሚያስረክቡበትን የጊዜ ገደብ የሚገልጽ ዝርዝር ከማመልከቻ ጋር ማቅረብ ይኖርቦታል።

ለተጨማሪ መረጃ 0965 030 303 / 0911 238 637 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

ቅድስ ማርያም ሰፈር ለአረጋዊያን የበጎ አድራጎት ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *