Reporter (May 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ. |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የቦታ አገልግሎት |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት በካ.ሜ |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ሰዓት |
||
|
ከተማ |
ክፍለ ከተማ |
ቀበሌ/ ወረዳ |
||||||||||
|
1 |
ጌታሲል ተስፋሁን |
ካሜሮን አቬኑ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
08 |
AA00060809 925020104 |
171.21 |
12,013,292 |
3/10/18 |
4:00-5:00 |
|
ለመኖርያ ቤት (በጋራ መኖርያ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ቤት) |
አ.አ |
ለሚ ኩራ |
08 |
AA000060809 925020103 |
171.21 |
12,013,292 |
3/10/18 |
5:00-6:00 |
||||
|
2 |
ኢግል ፔፐር ሚል ኃ/ የተ/የግ/ማህበር |
ቃሊቲ ገብርኤል |
ተበዳሪው |
ለድርጅት |
አ.አ |
አቃቂ ቃሊቲ |
|
AA000070705222 |
1210 |
10,400,000 |
3/10/18 |
8:00-9:00 |
|
3 |
ሾቾች ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ካርል አደባባይ |
ተረፈ ታደሰ |
ለመኖርያ ቤት |
አ.አ |
ን/ላፍቶ |
12 |
AA000081201281 |
175 |
5,006,060 |
4/10/18 |
4:00-5:00 |
|
ተረፈ ታደሰ |
ለግብርና ለንብ ማነብ |
ቤንች ሽኮ |
|
|
ቤ/ሸኮ19/280115 |
40 ሄክታር |
4,047,000 |
4/10/18 |
5:00-6:00 |
|||
|
4 |
ማህሌት አፈወርቅ |
ዋናው መ/ቤት |
ተበዳሪዋ |
ለመኖርያ ቤት |
አ.አ |
ቂርቆስ |
|
AA000040401817 |
475 |
4,100,000 |
4/10/18 |
8:00-9:00 |
|
5 |
ዋን ኦፊ ኮንስትራክሽን ሃላ.የተ የግ.ማህበር |
ጀሞ |
ተበዳሪው |
G+5 ህንጻ |
ሰበታ |
|
|
L/00/143/2006 |
544.94 |
70,000,000 |
5/10/18 |
5:00-6:00 |
|
6 |
መቅድም ወርቁ |
አቃቂ |
ተበዳሪው |
ለመኖርያ ቤት(ቢሾፍቱ ኮንዶሚኒየም ብሎክ 3/23 |
ቢሾፍቱ |
ጨለለቅ |
|
DA/B/B3/4/R23 |
66.67 |
2,000,100 |
4/10/18 |
5:00-6:00 |
ማሳሰቢያ፡
1 ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል::
2. ከላይ በተራ ቁጥር 1 -5 የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል፡፡ተራ ቁጥር 6 ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው፣ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ንብረቱ በሚገኙበት ግቢ ውስጥ ይካሄዳል:: ተበዳሪው/ የገለጸውን ንብረት ጨረታ ደግሞ በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
3 ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ጨረታው ከተደረገበት ቀን ቀጥሎ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል::
4 የጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸናፊነት ደብዳቤ ከባንኩ ከተቀበለበት ቀን ጀምሮ የአሽነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ ለባንኩ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል::
5 ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል::
6 ከተገነባ ሁለት አመት ከሞላው መኖሪያ ቤቶች ውጭ ባሉ ንብረቶች ሽያጭ ላይ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚታሰብ ሲሆን ሁሉንም ንብረቶች በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል::
7 ለተጨማሪ መረጃ::- ካሜሮን አቬኑ ቅርንጫፍ 0116-66-24-29፣ ቃሊቲ ገብርኤል ቅርንጫፍ 011-471-72-62፣ካርል አደባባይ ቅርንጫፍ 0113-848154፣ዋናው መ/ቤት ቅርንጫፍ 0116-18-35-72፣ ጀሞ ቅርንጫፍ 0113-48-40-07፣ አቃቂ ቅርንጫፍ 0114-34-07-23 ወይም የሕግ አገልግሎት 0115-57-00-75/0115570135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል::
8 ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አዋሽ ባንክ