Addis Zemen (May 11, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጥ / ዕቃዋች ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 8/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
በመሆኑም፡–
1.በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 7/09/2018 ዓ.ምድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 150,000 ብር በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ የተ/ተ/ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው ኣይነት |
የንብረት መመልከቻ የጨረታ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 03/09/2018 እስከ 7/09/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ሐራጅ ጨረታ |
ግንቦት 8/2018 ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል፡፡ |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87-047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ ፣
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት