የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የአደጋ ጊዜ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የአደጋ ጊዜ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (May 13, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-1103-2018-PUR
  • Object of Procurement: Lot 4 የአደጋ ጊዜ እቃዎች ግዥ /ድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት
  • Description: Lot 4 የአደጋ ጊዜ እቃዎች ግዥ /ድሬዳዋ/ገ/ሚ/ቅ/ጽ/ቤት
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Revenue
  • Clarification Request Deadline: May 12, 2026, 12:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: May 13, 2026, 6:37:33 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  2. አሸናፊ የሆነው ተጫራች አቅርቦቱን ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን እቃው በባለሙያዎች ተፈትሾ በመስፈርቱ መሰረት መሆኑ ሲረጋገጥ ገቢ የሚደረግ መሆኑን ማወቅ ይጠበቅበታል።
  3. በጉዞ ወቅት ለሚያጋጥም ችግር ወይም የተሰበረ ፣ የጎደለ፣ ያገለገለ ወይም ከመሰፈርት ውጪ የሆነ አቅርቦቶች አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ተመላሽ በማድረግ ትክክለኛውን አቅርቦት መቅረብ ይጠበቅበታል።
  4. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  5. አሸናፊው ድርጅት አቅርቦቱን ተቋሙ ባቋቋመው ኮሚቴ ተገምግሞ ትክክለኛነቱን አረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል።
  6. መስፈርቱን ካላሟላ አቅርቦቱን በራሱ ወጪ ይመልሳል።
  7. አሸናፊው ድርጅት አቅርቡቱን ድሬደዋ ገቢዎች ሚኒስቴር ግቢ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅበታል ሲወዳደርም ይህን ታሳቢ አድርጎ መወዳደር ይጠበቅበታል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *