Addis Zemen (May 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአፈ/ከሳሽ– ነኢማ እንድሪስ እና
የአፈ/ተከሳሾች ሃድያ እሸቱ
2- መሬማ እንድሪስ
3- ከድር እንድሪስ
4- ሰዓዳ እንድሪስ
5 ሁሴን እንድሪስ
6- ራቢአ እንድሪስ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ከርከር ጉዳይ
1ኛ– በደሴ ከተማ 8 ቀበሌ መናፈሻ ክ/ከተማ ልዩ ቦታው አበበች ወሎ በአዋሳኝ በሰሜን ጣይቱ ሰይድ፣ በደበብ እራሄል አምሃ፤ በምሥራቅ አባይነሽ አበበ፣ በምዕራብ መንገድ፣ የሚያዋስነው አና በ300 ካ.ሜ ላይ የሚገኝ 6 ክፍል ሰርቪስ ቤቶች አንድ መጋዘን አንድ ሻወርና አንድ ሽንት ቤት ያለው ቤትና ቦታ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 5.698.878.443(አምስት ሚሊየን ስድስት መቶ ዘጠና ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሰባ ስምንት ሺህ ብር ከ433/100) በሆነ በጨረታ የሚሸጥ በመሆኑ የጨረታ ማስታወቂያው በአየር ላይ የሚቆየው ከግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሆኖ ሰኔ 8 ቀን 2018 ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡30 ድረስ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ ጨረታው የሚካሄድ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዟል።
የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት