Addis Zemen (Sep 24, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ 05/2019 ትራንስፎርመር 50ኬቪኤ 33 ኬቪ በሽያጭ ለማስወገድ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል።
ሆኖም ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉት የትራንስፎርመር አምራች ወይም የብረታ ብረት አቅላጭ መሆናቸውን እና ተዛማጅነት ያለው ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ለሚችሉ ብቻ መሆኑን እየገለፅን፤ መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም የወጣው የጨረታ ማስታወቂያ በዚህ የተሻሻለ መሆኑን እንገልፃለን።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6ab0fcab0a538a1686000001