የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ስራ ለፓይፕ ማምረቻ የሚውል የፓይፕ ሞልድ፣ ኮንክሪት ሚክሰር እና ኮንክሪት ቫይብሬተር፣ ለተለያዩ የበርና መስኮት ሥራዎች የሚውሉ የፋብሪካ የብረት ውጤቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለሚያከናውነው የመንገድ ስራ ሎት 1 (አንድ) ለፓይፕ ማምረቻ የሚውል የፓይፕ ሞልድ፣ ሎት 2 (ሁለት) ኮንክሪት ሚክሰር እና ኮንክሪት ቫይብሬተር፣ ሎት 3 (ሶስት) ለተለያዩ የበርና መስኮት ሥራዎች የሚውሉ የፋብሪካ የብረት ውጤቶች በጨረታ ቁጥር ዲ/ማ/መ/ግ/ ፕጨ 004 አወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ ከታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

/

 

ዝርዝር

 

ብዛት

 

ሎት 1- ፓይፕ ሞልድ

 

1

Pipe Mold # 42

 

30

 

2

Pipe Mold # 48

 

10

 

ሎት 2- ኮንክሪት ሚክሰር እና ኮንክሪት ቫይብሬተር

1

Concrete Mixer #350 MI

 

4

2

Concrete Mixer #750 MI

 

3

3

Concrete Vibrator #3 MM

 

4

ሎት 3-የተለያዩ የፋብሪካ የብረት ውጤቶች

1

Sheet Metal: 1mx1mmx2m

 

100

2

LTZ-Iron: 48 x 48 x 1.5

 

700

3

D- Iron 30 × 20

 

400

4

RHS: 20×10×1

 

350

5

Grill

 

300

ስለሆነም በዚህ ጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች ያለውን  ሁኔታ በሟሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያሳውቃል፡፡

  1. በ 2017 ዓ.ም ለዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ፤ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የአቅራቢነት ምዝገባ እና ከገቢ ግብር እዳ ነጻ ማስረጃ ጨረታው እስከሚገባበት ቀን የሚያገለግል ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ዲሪ-ማሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ከሚገኘው የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሎት በመግለጽ ተዛማጅ ማስረጃቸውን ሁሉንም ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጠን ውስጥ የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ጻጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ብቻ ነው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነት በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም CPO ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ዋስትና አንቀበልም፡፡ 
  5. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ለማቅረብ ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡ 
  6. የጨረታ ሳጥኑ ጳጉሜን 4 ቀን 2017 ዓ.ም በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ በ4፡30 ሰዓት በግዢ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲራማሻ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የግዥ አቅርቦት እና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ
ስልክ ቁጥር፡-09-10-00-90-79
የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ-ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት