የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች (እንደ መኪና እና እንደ መለዋወጫ) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር GWCM&SA-T004/17

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ሲገለገልባቸው የነበሩትን የተለያዩ ተሽከርካሪዎች (እንደ መኪና እና እንደ መለዋወጫ) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በተገለፀው ማሳሰቢያ መሰረት አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ማሳሰቢያ፦ 

) ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የሥራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ 600.00 ብር /ስድስት መቶ ብር/ በሂሳብ ቁጥር 1000006958277 ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታቁጥር GWCM&SA-T004/17 በሚል ገቢ በማድረግ ይኖርባቸዋል።

) ተጫራቾች የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኦሪጅናል (Deposit slip) በያዘ የጨረታ ሠነዱን ጳጉሜ 3 ቀን 2017 እና ጳጉሜ 4 ቀን 2017 / ከጠዋቱ 400 እስከ 700 እንዲሁም ከሰዓት 08:00 እስከ 10:00 ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት መግቢያ በር ድረስ በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

) በጨረታው የሚሳተፉ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ .. (V.A.T) የማይጨምር ሲሆን አሸናፊዎች ተእታ (VAT) የመክፈል ግዴታ አለባቸው

) ተጫራቾ ዕቃዎቹን ሰኞ መስከረም 5 ቀን 2018 እና ማክሰኞ መስከረም 6 ቀን 2018 / ከጠዋቱ 400 እስከ 700 እንዲሁም ከሰዓት 08:00 እስከ 10:00 ባለው ጊዜ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት መመልከት መጎብኘት ይችላሉ።

) ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የመኪና ዎች አይነት በጨረታው ሰነድ ላይ የተጠቀሰውን ጨረታ ማስከበሪያ /BID BOND/ በባንክ የገንዘብ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ብቻ በቅድሚያ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ። ለጨረታው ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አይቻልም።

) ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 8 ቀን 2018 ከረፋዱ 6 ሰዓት ላይ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የዋና መስሪያ ቤት ስብሰባ አዳራሽ ይሆናል። የጨረታው አሸናፊም በዚሁ ሰዓት ተጫራቾች ባሉበት ወዲያውኑ ተለይቶ ይታወቃል። ተጫራቾች በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 430 እስከ 500 ሠነዳቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ለሚወዳደሩበት የመኪና ዓይነት የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) የሚገዙበትን ዋጋ ከሞሉበት የጨረታ ሰነድ ጋር አብሮ ማስገባት ይኖርባቸዋል

) በትክክል የማይነበብ ፣ያልታሸገ ፖስታ እንዲሁም ስርዝ ድልዝ ያለው ሠነድ ተቀባይነት አይኖረውም። በተጨማሪም የጨረታ ማሰያዣ (CPO) የሚያስገቡት ሠነድ ውስጥ ካልተካተተ ሠነዱ ውድቅ ይደረጋል።

) ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሊገዙ በሚመጡበት ጊዜ ሊያሟሉ የሚገባቸው መስፈርቶች።

1. ማንነታቸውን የሚገልፅ የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ፓስፖርት ወይንም የታደሰ መንጃ ፈቃድ ማምጣት ይኖርባቸዋል።

2. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ (2017 /) (እንደ መለዋወጫ ለምንሸጣቸው መኪናዎች)

የተጠቀሱትን መረጃዎች ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን የጨረታ ሠነድ በሚገዙበት ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ይህን ለማያሟላ ማንኛውም ተጫራች ሠነድ የማንሸጥ መሆናችንን እንገልጻለን።

) ተጫራቾች አሸናፊው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ የጨረታ አሸናፊው 3 የስራ ቀናት ክፍያውን በመክፈል 5 የስራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን የማንሳት ግዴታ አለበት። በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ ካላነሳ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይሆንም። የጨረታ ማስከበሪያው ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል። ከአሸናፊነቱም ይሰረዛል።

) ተጫራቾች እንደ መለዋወጫ የምንሸጣቸውን መኪናዎች እዚያው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅጥር ግቢ ውስጥ ቆራርጦ ፈታቶ የሚወስድ ይሆናል።

) አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ(Bid Bond) በሚቀጥሉት 2 የሥራ ቀናት ተመላሽ ይሆናል

ቸ) በጨረታ ያሸነፈው ተጫራች የመኪናውን ማጓጓዣ፣ የማስጫኛ አና ልዩ ልዩ ወጪዎች በጨረታ አሸናፈው የሚከፈል ይሆናል።

እንዲሁም ዘወትር ረቡዕ እየተከናወነ የሚገኘው የጉምሩክ ቀረጥ የሚፈለግባቸው የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ ላፕቶፖች፣ ካሜራዎች ወዘተ የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ከነሐሴ 14 ቀን 2017 . ጀምሮ ከረቡዕ በተጨማሪ ዘወትር ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:30 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው የቀድሞ የኤርፖርቶች ድርጅት ህንጻ ውስጥ በሐራጅ የጨረታ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ እና ሰነድ ለመግዛት እነዚህን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ

ማናጀር ዌርሀውስ ኤንድ ኢንቨንተሪ ማኔጅመንት ነን ኤር ክራፍት

ስልክ ቁጥሮች + 251 115 17 88 24 እና + 251-115 17-87 81


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *