Your cart is currently empty!
የየካ /ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 23, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የየካ /ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2018 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር የአገልግሎት ግዥ፡-
- ሎት 1. የአዳራሽ ዲኮር እና የድንኳን ኪራይ አገልግሎት ግዥ CPO (20,000)
- ሎት 2 የወንበርና የጠረጴዛ ጥገና አገልግሎት ግዥ CPO (5,000)
- ሎት 3. የህትመት ውጤቶች አገልግሎት ግዥ CPO (20,000)
- ሎት 4. አይሱዙ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የሚጭን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ክ/ሀገር CPO (20,000)
- ሎት 5. 1ኛ ደረጃ አገር ተቋራጭ አውቶብስ 65 ሰው የሚይዝ የኪራይ አገልግሎት ግዥ ክ/ሀገር CPO (20,000)
- ሎት 6. ሚኒባስ ታክሲ ኪራይ አገልግሎት ግዥ CPO (20,000)
- ሎት 7. 1ኛ ደረጃ አገር አቋራጭ አውቶብስ 65 ሰው የሚይዝ ኪራይ አገልግሎት ግዥ አ.አ ውስጥ በሁለ ክ/ከተማ CPO (20,000)
- ሎት 8. አይሱዙ የጭነት መኪና 35 ኩንታል የሚጭን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ኢአ ውስጥ በሁለ ክ/ከተማ CPO (20,000)
- ሎት 9. የውሃ፣ ቆሎ እና የተለያዩ መስተንግዶዎች አገልግሎት ግዥ CPO (10,000)
- ሎት 10. የኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽንና ተዛማጅ ዕቃዎች ጥገና መለዋወጫ CPO (10,000)
- ሎት 11. ለአቃቤ ህጎች የፕሮቶኮል ልብስ ግዥ CPO (50,000)
- ሎት 12. የስፖርት ትጥቅ ልብስ ግዥ (ለ2ኛ ጊዜ የወጣ) CPO (50,000)
ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዛችኋል።
- የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና የማስገባት ግዴታ አለባቸው።
- የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦሪጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ኦሪጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለጽ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ውስጥ ይከፈታል። ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ ካልተገለፀ የቀረው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል።
- ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ CPO 10% ማስያዝ አለባቸው።
- ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር፡- 011-867-8175
የየካ/ክ/ከተማ/ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Catering and Cafeteria Services cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Event Organizing and Planning cttx, cttx Food and Beverage cttx, cttx Food Items and Drinks cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hospitality, cttx IT and Telecom cttx, cttx Maintenance and Repair cttx, cttx Office Furniture cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Rent cttx, cttx Shoes and Other Leather Products cttx, cttx Sport Materials and Equipment cttx, cttx Tents and Camping Equipment cttx, cttx Textile, cttx Warehousing, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Garments and Uniforms cttx, Tour and Travel cttx, Transit and Transport Service cttx