የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት ለዳቦ መጋገሪያ የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 30, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት ለዳቦ መጋገሪያ የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን በዱቤ ኪራይ ወስደው የነበሩና ከዚህ በታች ስማቸው የተጠቀሱት ግለሰብ እና ማህበር ከባንኩ ጋር በፈጸሙት የዱቤ ኪራይ ውል መሠረት የውል ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ/ማከራየት ይፈልጋል፡፡

.

 

የተከራይ ስም

 

በጨረታ የሚሸጠው/የሚከራየው ንብረት የሚገኝበት ቦታ

የንብረቱ ዝርዝርና አይነት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

የጨረታው ደረጃ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

 

1

 

ምንተስኖት /አማኑኤል

 

በኦሮሚያ ክልል፣ ሸገር ከተማ አስተዳደር፣ ፉሪ /ከተማ፣ ጨፌ ክራቡ ወረዳ ውስጥ በሚገኘው ሶዶ ጅዳ ህንፃ፡፡

 

1. Diesel Generator (Quantity -1)

2. Bread slicer (Quantity -1) 3. Mixer (Quantity –1)

4. Volumetric Dough Divider (Quantity –1)

5. Dough Moulder Machine (Quantity –1)

6. Rotary Oven Doiner Firin Tray (Quantity –1)

7. Proofer for rotary oven with steam generator (Quantity -1)

8. French Bread Tray & Trolley (Quantity -2)

9. Flat Trey with Trolley (Quantity -2)

7,448,457.00

 

1 ዙር ግልጽ ጨረታ

 

መስከረም 06 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400-600

 

 የጨረታው መመሪያ፣

  • ከላይ የተመለከተውን ንብረቶች ለመግዛት ወይም ለመከራየት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ አካል (ግለሰቦች፣ ተቋማት ወይም አነስተኛና መካከለኛ ማህበራት/ኢንተርፕራይዝ) የጨረታውን የመነሻ ዋጋ 1/4 (25 በመቶ) በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ .. ማቅረብ ይኖርበታል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል።
  • በጨረታ ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  • የጨረታ አሸናፊ የንብረቱን የሽያጭ ዋጋ ላይ 15% .. (VAT) ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት። ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ቀሪውን ገንዘብ .ኢታን ጨምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። የጨረታ አሸናፊው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዝው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
  • ንብረቱን ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ወይም እጅ በእጅ ሽያጭ ለመግዛት ተወዳድሮ ያሸነፈ ተጫራች ንብረቱን ከመረከቡ በፊት በዘርፉ ከቀረጥ ነጻ የመጠቀም መብት ማቅረብ ወይም መንግስት ከንብረቶቹ የሚፈለገውን የጉምሩክ ቀረጥ እና ታክስ የመክፈል ግዴታ አለበት።
  • በጨረታ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም አካል የጨረታው አሸናፊ ከሆነና ንብረቱን በባንኩ ማሽነሪ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ መሰረት የመከራየት ዕቅድ ካለው የባንኩን የማሽነሪ ኪራይ መስፈርት ማሟላት ይጠበቅበታል፡፡
  • አሸናፊው ተጫራች ንብረቱን በማሽነሪ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ ውል ለመከራየት የሚፈልግ ከሆነ በባንኩ አሰራር መሰረት ቅድሚያ ክፍያን በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በመክፈል የባንኩን የማሽነሪ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ መስፈርት በማሟላት ውል መፈረም ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ግዴታውን ካልተወጣ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  • ስለ እያንዳንዱ ንብረት ዝርዝርና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ሜክሲኮ አልሳም ጨለለቅ ህንጻ 2 ወለል ላይ በሚገኘው የኢትዮጵያ ልማት ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት ማነጋገር ወይም በስልክ ቁጥር +251-11-558-6175 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል። ንብረቶቹን ለመጎብኘት ከዲስትሪክቱ ጋር በመነጋገር አስቀድሞ ቀጠሮ በመያዝ መመልከት ይቻላል።
  • ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት