በቾ ወሊሶ የበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን የኤፍ ኤስ አር (FSR) ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና እና የተለያየ ዓይነት ያገለገሉና እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በቾ ወሊሶ የበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን

  • 1 የኤፍ ኤስ አር (FSR) ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና፣
  • 2 የተለያየ ዓይነት ያገለገሉና እና አዲስ የፋብሪካ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ያገለገሉ ኮምፒውተሮች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም መግዛት የሚፈልግ ማለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን መስፈርቶች በማሟላት ተወዳድሮ መግዛት ይችላል።

  1. ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዓመቱን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ለጨረታ ሰነድ ግዢ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በዩኒየኑ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000087184327 ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000036818348 በመክፈል ሰነዱን ከዩኒየኑ መውሰድ አለባቸው።
  3. ለጨረታ ማስረከቢያ ቢድ ቦንድ ማስያዣ ያቀረቡትን ዋጋ 5% በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው።
  4. ተጫራች የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 12/01/2018 . ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይቻላሉ።
  5. የጨረታ መክፈቻ ቀን 12/01/2018 . ከቀኑ 8:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።
  7. ዩኒየኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈውን ንብረት ሙሉ በሙሉ እስከ 10 ቀን ጊዜ ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።

አድራሻ፡በጅማ መንገድ ከአዲስ አበባ 80 ኪሜ ቱሉ ቦሎ ከተማ ላይ እንገኛለን።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡– 0911080003/0912122971 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን