Your cart is currently empty!
የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጎማዎች፣ ባትሪዎች እና አሮጌ የተሽከርካሪ አካሎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 02, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጎማዎች፣ ባትሪዎች እና አሮጌ የተሽከርካሪ አካሎች ባሉበት ሁኔታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ተሸከርካሪዎቹ እና ንብረቶቹ ካሳንቺስ ኢሲኤ (ECA) ጀርባ ባለው መ/ቤታችን ይገኛሉ።
- ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ3፡00 – 10፡00 ሰዓት ማየት ይቻላል።
- ተጫራቾች የንብረቱ መነሻ ዋጋ 25% በባንክ በተረጋገጠ አዲስ አበባ በሚገኙ ቅርንጫፍ ባንኮች ሲፒኦ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው መስከረም 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከቀኑ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ንብረቱን መረከብ ይኖርባቸዋል። ይህ ካልሆነ ያስያዙት ገንዘብ ለአገልግሎት መ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ከጨረታው ይሰረዛሉ።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ
በስልክ ቁጥር፡- 011 126 14 70 ወይም 011 123 84 64
ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት