ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አባላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሽጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን

  • ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አባላትን እንዲሁም
  • ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳደሮ ለመሽጥ ይፈልጋል።
  • ተሸከርከሪዎችንና የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን መግዛት

የሚፈልጉ ሁሉ ቃሊቲ መኮድ ፊትለፊት በሚገኘው የኩባንያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማቆያ ቦታ በቆመብት ከነሀሴ 29 ቀን 2017 ዓም ጀምሮ በመገኘትና በማየት የሚዝብትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ እስከ መስከረም 9 ቀን 2018 .. ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው ዋና /ቤት ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ገቢ በማድረግ መጫረት ይችላሉ።

  • ጨረታው መስከረም 10 ቀን 2018 . ከጧቱ 4:00 ሰዓት በኩባንያው ዋና /ቤት የሚከፈት ሲሆን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገንብት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዕቃ የመነሻ ዋጋዉን 10 (አስር በመቶ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል። ሆኖም የጨረታ ማስከበሪያው ለተሽከርካሪዎች ከብር 5000.00 (አምስት ሺህ) እንዲሁም የተሽከርካሪ አካላት ላይ ከብር 500.00 አምስት መቶ) ማነስ የለበትም።
  • ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት የተከለከለ ነው።
  • በተሽከርካሪዎችና ሌሎች አካላት ላይ ከጨረታው በፊት ዕዳዎች ቢኖሩ በኩባንያው ይሸፈናል። በጨረታው ሰተካተቱ ንብረቶች ከጨረታው በኋላ ያሉትን ማናቸውም ወጪዎች ገዥው ሙሉ በሙሉ ይሸፍናል።
  • የጨረታዉ አሸናፊዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) 15% (አስራ አምስት በመቶ) በተጨማሪነት ይከፍላሉ።
  • አሽናፊዎች የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 22 ቀን 2018 .. ድረስ ክፍያ ፈፅመው ንብረቶቹን መረከብ ዕቃዎቹንም ሙሉ በሙሉ ማንሳት አለባቸዉ። ይህ ካልሆነ ግን የጨረታው ውጤት የሚሰረዝ ሆኖ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለኩባንያው ገቢ ይደረጋል።
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 111 97 71/70 ወይም 011 650 7979 በመደወል ወይም ከላይ በተጠቀሰዉ ዋና /ቤት በግንባር ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል።
  • ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *