የአየር አምባ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፋ/ግ/ን/አስ/የስራ ሂደት የ2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2018

የአየር አምባ 2 ደረጃ /ቤት ///አስ/የስራ ሂደት በጨረታ ቁጥር አየ//2/ደረጃ /ቤት 01/2018 መሰረት 2018 በጀት ዓመት ለመማር ማስተማር የሚውሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

..

የእቃው አገልግሎት አይነት

የግዥ ሎት ምድብ

የግዥው ምድብ

የጨረታው ማስከበሪያ የብር መጠን

1

የአላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች

ሎት 1

እቃ

5000

2

የደንብ ልብስ

ሎት 2

እቃ

5000

3

የፅዳት እቃዎች

ሎት 3

እቃ

5000

4

የፈርኒቸር እቃዎች

ሎት 4

እቃ

5000

5

የኤሌክትሮንክስና ኤሌክትሪክ እቃዎች

ሎት 5

እቃ

5000

6

የህንፃ መሳሪያ እቃዎች

ሎት 6

እቃ

5000

7

የስፖርት እቃዎች

ሎት 7

እቃ

5000

8

ህትመት

ሎት 8

አገልግሎት

3000

9

የደንብ ልብስ ስፌት

ሎት 9

አገልግሎት

3000

10

የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና

ሎት 10

አገልግሎት

3000

11

መጽሀፎችና የትምህርት መረጃ መሳሪያዎች

ሎት 11

እቃ

3000

12

የፍሳሽ ማስወገጃ/ሽንት ቤት ማስመጠጥ/

ሎት 12

አገልግሎት

2000

13

የወሃ መስመሮች ጥገና

ሎት 13

አገልግሎት

2000

14

የፈርኒቸር እቃዎች ጥገና

ሎት 14

አገልግሎት

3000

15

የትራንስፖርት አገልግሎት

ሎት 15

አገልግሎት

3000

16

ኬሚካሎእና የላብራቶሪ የትምህርት መሳሪያዎች

ሎት 16

እቃ

5000

ከሎት ቁጥር 8-15 የተጠቀሱት የአገልግሎት ግዢዎች በበጀት ዓመቱ አገልግሎቱ በሚፈለግበት ወቅት በሚታዘዘው መጠን ልክ ሲሆን ውሉ ጸንቶ የሚቆየው እስከ በጀት አመቱ መዝጊያ መሆኑ እናሳውቃለን።

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤ የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገቡ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል እና 2018 . በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆናቸው ከሚመለከተው ግብር ሰብሳቢ አካል የተሰጣቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለበት።

2. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት አለባቸው።

3. ከአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ በተለያዩ ጥፋቶች ያልተሰረዙ ወይም የቅጣት ጊዜያቸው ያልተጠናቀቀ በዚህ ጨረታ ላይ መሳተፍ አይችሉም።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት እቃ ከላይ በየሎቱ በተቀመጠው መሰረት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ CPO ሲዘጋጅ በአየር አምባ ሁለተኛ ደረጃ /ቤት ስም መሆኑን እንገልፃለን።

5. ማንኛወም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ለማስገባት በሚመጣበት ጊዜ ሳምፕል ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች አብሮ ማስገባት አለበት ሳምፕል ለማቅረብ ምቹ ያልሆኑ እቃዎች በፎቶ ማቅረብ ግዴታ ሲሆን ሳምፕል ያላቀረበ ተጫራች የጨረታውን ሰነድ የማናወዳድር መሆኑን በቅድሚያ /ቤት ይገልጻል።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እንዲሁም CPO ከኮፒው ሰነድ ጋር በታሸገ ኢንቨሎፕ የድርጅቱን ማህተም በማድረግ እና በፊርማ በማረጋገጥ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 230-1100 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በማግስቱ ማለትም 11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 330 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በአየር አምባ 2 ደረጃ /ቤት በቢሮ ቁጥር 5 ይከፈታል።

7. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ሲቀመጥ ቫትን ያካተተ መሆኑ መገለጽ አለበት።

8. በጨረታው አሸናፊ የሆነ አቅራቢ የውል ማስከበሪያ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ አስር በመቶ /10%/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ CPO ማስያዝ ይኖርበታል።

9. /ቤት አሸናፊው ተጫራች ያቀረበው ዋጋ ሳይቀየር 20% መቀነስ ወይም መጨመር ይቻላል።

10. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ውል ከተፈራረመበት ቀን ጀምሮ 10 ቀናት ውስጥ እስከ /ቤቱ ንብረት ክፍል በራሱ ትራንስፖርት ማድረስ ይኖርበታል።

11. /ቤቱ በጨረታው የተሻለ ዘዴ ወይም አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. በማስታወቂያው ላይ ያልተገለጹ ነገሮች ቢኖሩም በግዥ መመሪያው መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል።

13. ለሎት 15 የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ 2% ተመዘጋቢ የሆነ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል መወዳደር ይችላል።

አድራሻ፡ በቦሌ /ከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ቦሌ ሚካኤል ሩዋንዳ ኤምባሲ ጀርባ 500 ሜትር ገባ ብሎ

ለበለጠ መረጃ ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት

በስልክ ቁጥር፡-011-822 0132 / 011-822 0137 ላይ በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

የአየር አምባ 2 ደረጃ /ቤት ///አስ/የስራ ሂደት

, , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *