Your cart is currently empty!
ዓባይ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Sep 21, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 56/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ተቁ
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የንብረቱ አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ/ የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ (ካርታ) ቁጥር |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ |
||||
አበዳሪው ቅ/ፍ |
ከተማ |
ወረዳ/ቀበሌ |
የቤት.ቁ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||
1 |
መስፍን መኮንን |
ፍቃዴ ታረቀኝ |
ዘንባባ |
አዴት |
03 |
–
|
1,500.60 ካ.ሜ |
ከአገ/5839/2009 |
ለኢንዱስትሪ |
1,485,350.00 |
ጥቅምት12 /2018 |
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 |
2 |
አወቀ አያና |
ተበዳሪው |
ባህር ዳር |
ባህር ዳር |
13 |
|
408 ካ/ሜ |
15727/98 |
የመኖሪያ |
5,068,327.00 |
ጥቅምት12/2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
3 |
አወቀ አያና |
ተበዳሪው |
ባህር ዳር |
እንጅባራ |
13
|
– |
1,728 .ካ/ሜ
|
243/2000 |
የንግድ |
9,663,380.00 |
ጥቅምት 14 /2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
4 |
አዳሙ ዳኘው
|
ተበዳሪው |
ቆላድባ |
ቆላድባ |
01 |
– |
225 ካ/ሜ |
የመ/ል/ማ/134/09 |
የንግድ |
1,584,546.00 |
ጥቅምት 12/2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 |
5 |
ገንዳ ዉሐ ጥጥ መዳመጫ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
ተበዳሪው |
ባህር ዳር |
ቻግኒ |
03 |
– |
10 ሄክታር |
መ-1/2008 |
የፋብሪካ ሕንጻ ከነማሽነሪዎች |
84,529,284.00 |
ጥቅምት 15 /2018 |
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡0 |
የተሸከርካሪ ጨረታ
|
ተበዳሪ |
ንብረት አስያዥ |
አበዳሪ ቅርንጫፍ |
የተሸከርካሪው ዓይነት |
የሻንሲ ቁጥር |
ሞተር |
የሠ/ቁጥር |
ስሪት |
የጨረታ መነሻ |
የጨረታው ቀን |
ሰዓት |
1 |
መስፍን መኮንን |
ባለው ካሴ ፈንታ |
ዘንባባ |
አውቶሞቢል |
KMHDG41C7FU108903 |
G4FG EU243735
|
AA02- B71609
|
2014 |
1,865.517
|
መስከረም 27/2018 ዓ.ም |
ጠዋት 4-600 |
2 |
ዮሀንስ አድማስ
|
የተበዳሪው |
ባህርዳር |
ሲኖትራክ
|
LZZ5BLF6PN041877
|
WP12S400E201 *1423F039664*
|
ET-03-A28152
|
2023 |
8,014,140
|
መስከረም 27/2018 ዓ.ም |
ከሰዓት 8-10 ሰዓት |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል።
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል። የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
- በተ.ቁ 1 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በአዴት ቅርንጫፍ፤ በተ.ቁ 2 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባህር ዳር ድስትሪክት ጽ/ቤት፤ በተ.ቁ 3 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በእንጅባራ ቅርንጫፍ፤ በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በቆላ ድባ ቅርንጫፍ ሲሆን በተ.ቁ 5 ላይ የተጠቀሰው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በቻግኒ ቅርንጫፍ ነው። የተሸከርካሪዎች ጨረታ የሚካሄደው ባምቢስ አካባቢ ዝቋላ ኮምፕሌክስ ሕንጻ ላይ በሚገኘው የባንኩ ዋና መ/ቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪል ስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል።
- የተሸከርካሪ ጨረታውን በተመለከተ ጨረታው የሚከናወነው ባምቢስ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያቤት ጀርባ ባለው አዳማ ሪል ስቴት ሕንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ ነው።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 9736 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።