ግዮን ሆቴል ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ግዮን ሆቴል ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ ያገለገሉ ንብረቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ይህ ማታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በሚታሰብ 15 ቀናት ውስጥ ለጨረታ የተዘጋጀውን ሠነድ ከድርጅቱ ፋሲሊቲ መምሪያ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

የጨረታው ሳጥን የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በወጣበት 15ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 551 3222 Ext 5429/5163 ደውሎ መጠየቅ ይቻላ።
  • የሥራ ሰዓት፡
    • ከሰኞ እስከ ሀሙስ

ጠዋት 200 – 600

ከሰዓት 700 – 1100

    • አርብ

ጠዋት 200 – 530

ከሰዓት 730 እስከ 1100

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ለመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የግዮን ሆቴል አስተዳደር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *