የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሕንፃው ጐን በሚገኘው ቦታ የአፈር ምርመራ በማድረግ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅት ላይ በመሆኑ ከፊት ለፊት የሚገኘው ቦታ አጥሩ በጥሩ ኤጋ ቆርቆሮ እንዲታጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በሕንፃው ጐን በሚገኘው ቦታ  የአፈር ምርመራ በማድረግ ግንባታ ለማስጀመር ዝግጅት ላይ በመሆኑ ከፊት ለፊት የሚገኘው ቦታ አጥሩ በጥሩ ኤጋ ቆርቆሮ እንዲታጠር ስለተፈለገ ከታች በተዘረዘረው ስፔስፊኬሽን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ፊት ለፊት የሚገኘው የአጥር ርዝመት 28 ሜ.
  • የአንድ ኤጋ ቆርቆሮ ስፋት 0.90 ሳ.ሜ
  • የአንድ ኤጋ ቆርቆሮ ርዝመት 4 ሜትር
  • የሚያስፈልገው የኤጋ ቆርቆሮ ብዛት በቁጥር 35
  • ባለ 30 ጌጅ ናቸው።

በዚሁ መሠረት፡

  1. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣ የቲን እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000.00/አስር ሺህ ብር/ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፤
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ፋይናንሻል በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአስረኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት 430 ሰዓት በፌዴሬሽኑ ቢሮ ቁጥር 5 (መሰብሰቢያ አዳራሽ) ይከፈታል:: የመክፈቻ ቀን ቅዳሜ፣ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፤
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ቆርቆሮ ከቫት ጋር  ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
  6. ፌዴሬሸኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ጉርድ ሾላ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 6

ለበለጠ

መረጃ፡– 0911-46-22-60/ 0116-47-95-78 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ፋክስ 0116-45-08-79

.. 13336

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *