በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች በ2018 ዓ/ም በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 16, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በን/////ፖሊስ መምሪያ እና በስሩ ለሚገኙ ሁሉም ፖሊስ ጣቢያዎች 2018 / በጀት አመት የሚያስፈልጋቸውን

  • ሎት1.የፅህፈት መሳሪያ
  •  ሎት 2. የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 3. ህንፃ መሳሪያ
  • ሎት 4. የህትመት ውጤቶች
  • ሎት 5.መድሃኒት
  • ሎት 6. የካምፕ እቃዎች
  • ሎት 7. የመኪና ጎማ
  •  ሎት 8 ደንብ ልብስ
  •  ሎት 9 የቆሻሻ ፍሳሽ ማስወገጃ መኪና ኪራይ
  •  ሎት 10. የአካልና የንብረት መፈተሻ ቤት (ቢሮ)

ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡

  1.  በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆነው በስራ መስኩ የተሰማሩ፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት //አስ/ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የቲን፣ 1የቫት እና TOT ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ለሎት 5 እናለእያንዳንዱ 3,000.00/ሶስት ሺህ ብር/ ለሎት 127 ለእያንዳንዱ 4,000 /አራት ሺህ ብር / ለሎት 369 ለእያንዳንዱ 5,000/አምስት ሺህ ብር / ለሎት 4 ለአንዱ 6,000.00 (ስድስት ሺህ ብር) ለሎት 10 ለአንዱ 7,000.00 (ሰባት ሺህ ብር) ሲፒኦ /CPO/በመ/ቤታችን ስም (///ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ) ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ለአንድ ሎት የማይመለስ 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በን/////ፖሊስ መምሪያ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ የግዥ ቢሮ ቁጥር 503 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በን/////ፖሊስ መምሪያ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ የሚገኝ የግዥ ቢሮ ቁጥር 503 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡ በተጨማሪም ከአንድ ሎት በላይ ሲወዳደሩ በእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተ. 1 ላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልቶና አያይዞ በየሎቱ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  5. ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 430 ሰዓት በክ/ከተማው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት ናሙና ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን /ቤቱ መመዘኛ መስፈርት /Specification/ ባወጣንባቸው ዕቃዎች ላይ ሌላ የራስን መመዘኛ /Specification/ አውጥቶ መወዳደር አይቻልም ::
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  8. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው /ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  10. የጨረታው አሸናፊ ለውል ማስከበሪያ 10% ዋስትና መስጠት ይኖርበታል፡፡
  11. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

አድራሻ /////ፖሊስ መምሪያ ጀሞ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አጠገብ

በስልክ ቁጥር 0114423315/0114403319 / 0118334107/ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ