ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


2merkato.com(Oct 16, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሲጠቀምባቸው የነበሩ ያገለገሉ የቢሮ መገልገያ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. ጠቅላላ

No.

Asset Name

Unit

Quantity

Initial Unit Selling price before VAT

1

የስብሰባ ጠረጴዛ (Meeting Table)

Pcs

 1

10,270.00

2

አጭር መደገፊያ ያለው ወንበር (Chair Low Back)

Pcs

               8

2,231.64

3

የቢሮ ጠረጴዛ (Standard office Table)

Pcs

3

5,414.90

4

ባለ አራት የቢሮ ጠረጴዛ (Four Person office Table)

Pcs

1

14,270.00

5

የፀሐፊ መቀመጫ ወንበር (Secretary Chair)

Pcs

         1

2,176.87

2. የጨረታው መመሪያዎች

  • ንብረቶቹን መግዛት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከታች በተቀመጠው መተግበርያ (link) በመጫን የጨረታ ሰነድ ያገኛሉ:: ባገኙት የጨረታ ሰነድ ውስጥ የሚገዙበትን ዋጋ  ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ማስገባት  ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ ላይ በመሙላት እስከ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ.ም  ድረስ ብቻ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም  ጠዋት 4፡00 ሰዓት በድርጅቱ መስሪያ ቤት ይከፈታል፡፡
  • ንብረቶችን መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሊንክ በመጫን ፎቶዎችን እዛው ዋጋ የሚያስገባበት መተግበርያ ላይ መመልከት ይችላል::
  • ንብረቶችን በአካል መመልከት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው አድራሻ መሠረት ዘወትር በስራ ሰዓት መመልከት ይችላል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ/ዎች ያሸነፉበት ዋጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)15% ይከፍላሉ፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ የጨረታው ውጤት ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ ክፍያ ፈጽሞ ንብረቶቹን መረከብ ይኖርበታል፡፡ 
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

3. የጨረታ ሰነድ ዋጋ ማቅረቢያ ቅፅ

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScBI713TWnSfcu5uEFwVKZKUla7lNoa00c78YQtdruv_9QKfQ/viewform?usp=dialog 

ቢ ኤ ኤን ዴቬሎፕመንት ሪሰርች ሴንተር ፎር ኤክሰለንስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር አድራሻ: 22 Mazoria, Bata Complex Building 3rd floor  

ለተጨማሪ መረጃ ስ.ቁ 011-691-52-52/011-691-53-53

Become BAN-DRCE’s family by following us on LinkedIn for more

https://www.linkedin.com/company/49126798/admin/feed/posts/ 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *