የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ቶዮታ ተሸከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Oct 19, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቅያ

የጫረታ ማስታወቂያ ቁጥር – 01/2018 – አዲስ አበባ

የቅድስትማርያም ዩኒቨርሲቲ ሲገለገልባቸው የነበሩትን ቶዮ ተሸከርካሪዎችንና ሞተር ብስክሌ ልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈጋል።

ሆነም ተጫራቾች

በቢሮው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከጥቅምት 17 ቀን 2018 . ዘወትር በስራ ሰዓት ከዩኒቨርሲቲው ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በብር 300 (ሦስት መቶ) ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ።

  • ተጫራቾች የሚገዙትን ቶዩታ ተሸከርካሪዎች እና ሞተር ብስክሌ ሜክሲኮ ከፌደራል ዋና መስሪያ ቤት ወረድ ብሎ ከኦይል ሊቢያ ነዳጅ ማደያ በስተቀኝ ገባ በሎ በሚገኝ የቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ዋና ቅጥር ግቢ በመገኝት ትራንስፖርት ቢሮውን በማነጋገር ተሸከርካሪዋችን መመልከት ይቻላል።
  • ተጫራቾች ሊገዙት ሚፈልጉት ተሽከርካሪዋች የሚያቀርቡትን ዋጋ በጨረታ ዶክሜንቱ ውስጥ በተዘጋጀው የመጫረቻ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ ገብተው ዚህ ጫረታ በተዘጋጀላቸው ሳጥን ውስጥ ጨረታው እሰከ ሚዘጋበት እሰከ ጥቀምት 17 ከጠዋቱ 4:30 2018 . ድረስ ማስገባት ይቻላል።
  • ተጫራቾች እያንዳንዱ ተሽከርካሪ የሚጫረቱበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ስም በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዥ (ሲፒኦ) ከጫረታ ሰነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ጥቅምት 17 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው 500 ላይ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን አሽናፊው ወዲያውኑ እንዲታ ጨረታ ማስከበሪያ ያሲያዙት(ሲፒኦ) ታሳቢ በማድረግ ቀሪውን ገንዘብ 10 ቀናት ወስጥ ከፍለው ንብረቱን የማንሳት ግዴታ ባቸው።
  • የጨረታ ተሳታፊዎች ወደ ጫራታው ሲመጡ ማንነታች የሚገልጽ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዎል።
  • ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ ወይንም የማራዘም መብት ለው

አድራሻ፡ ክሲ ከፊደራል ፓሊስ ወረድ ኦሊቢያ ነዳጅ ማድያ ወደ ቀኝ ገባ በሎ

ስልክ ቁጥር፡ 0115 580 616 / 0911 241 445 / 0912 167 291 / 0930 011 003

ንግድ ባንክ አካውንት 1000173538832


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *