በሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት ያገለገሉ 14 ዓይነት ንብረቶች የተለያዩ የመኪና ጎማ ያገለገሉ ጠረጴዛና ወንበሮች እና ፕሪንተሮች አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤ/ሰአ/ግጨ02/2018

በሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት የሚገኙ ያገለገሉ 14 ዓይነት ንብረቶች የተለያዩ የመኪና ጎማ ያገለገሉ ጠረጴዛና ወንበሮች እና ፕሪንተሮች አወዳድሮ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የዕቃው ስም

የሚገኝበት ቦታ

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰአት

የጨረታ መክፈቻ ቀን

1

የተለያዩ የተሽከርካሪ ጎማ

እየሩሳሌም ሆቴል አጠገብ የሚገኘው የሰሜን አዲስ አበባ ግምጃ ቤት

በቁጥር  

205

ብር 14,600 (አስራ አራት ሺ  ስድስት መቶ )

 

ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡

 

 

ጥቅምት 25 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

 

 

2

የተለያዩ ፕሪንተር ዓይነቶች

በቁጥር

54

3

ኮምፒውተር ከነአክሰሰሪው

በቁጥር

20

4

የተለያዩ ዓይነት ያለገሉ ጠረጴዛ

በቁጥር

103

5

የተለያዩ ዓይነት ያለገሉ ወንበር

በቁጥር

98

6

የተለያዩ ያገለገሉ የዕንጨትና ብረት ሼልፍ

በቁጥር

14

 ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች  በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሎት 01 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ EEU-North AACC. (1000149984384) ገቢ በማድረግ የባንክ ስሊፕ በማስገባት ይዞ ቀርቦ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።
  2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ገዝተው ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቶቹ በሚገኙበት ቦታ ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ዕቃ ግምጃ ቤት (እየሩሳሌም ሆቴል አጠገብ) በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Security) ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን፣እና የጨረታ ማስከበሪያቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ስማቸውን እና ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሰው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ውሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
  5. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት አቡነ ጴጥሮስ ሃውልት ፊት ለፊት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ህንጻ ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን 2ኛ ፎቅ ግዥና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 210 ይከፈታል።
  6. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ መሆን አለበት።
  7. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 251-111-71-53-65 መደወል ይችላሉ።
  8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ  አገልግሎት  የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን