በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር ወላይታ ሶዶ ለሚያስገነባው መጋዘን ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የፈብረካ ውጤቶቸን ማለትም Egga Iron Sheet Gutter, G-28 Galvanized, PVC down Pipe 80mm, Roof coping ለመግዛት ስለሚፈልግ ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ይፈልጋል


Yedebub Nigat(Oct 25, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጲያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቀይ መስቀል ማህበር ወላይታ ሶዶ ለሚያስገነባው መጋዜን ሥራ የሚያገለግሉ የተለያዩ የፈብረካ ውጤቶቸን ማለትም Egga Iron Sheet Gutter, G-28 Galvanized, PVC down Pipe ? 80mm, Roof coping ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉትን ሕጋዊ ተጫራቾችን ማጫረት ፈልገናል።

በዚህምመሰረት፡-

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፤የተ/እ/ታ ያለው (VAT ተመዝጋቢ የሆነ); የግብር ክፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ም/ወቀረት ያለው፣እንዲሁም በመንግሰት ግዢ (በEgp ) በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጫረታ መሳተፍ ይችላል።

2. የጨረታ ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ: በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅ/ጽ/ቤት፣ የግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር የማይመለስ ብር 500.00/ አምስት መቶ | ብር በመክፈል መግዛት የሚችሉ ስሆን የክፍያ ዘዴው በጥሬ ገንዘብ ይሆናል። የጨረታ ሰነድ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በአካል በመገኘት መግዛት ይችላሉ።

3. ከአንድ በላይ መልካም የስራ የሥራ አፈጻጸምም ስክርወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆንአለበት።

4. ተጫራቹ የጨረታ ዋጋ 2 ፐርሰንት ማስከበሪያ ዋስትና በ ሲፕዩ ማቅረብ ያለባቸው ሲሆን እና ህጋዊነቱ ለ90 ቀናት መሆን አለበት፡፡ የኢንሹራንስና ቼክ ማስያዣ ተቀባይነት የለውም።

5. የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ የሚመለሰው አሸፊው ውል ገብቶ 2% በላይ ዕቃ ማስገባቱ ስረጋገጥ ይሆናል።

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ሰነድ በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ደቡብ ኢትዮጵያ ቅ/ጽ/ቤት ግዥ፣ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳዳሪ የመጀመሪያ ፎቅ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 (ሳባት) የስራ ቀናት ገዝቶ በመሙላት ለጨረታ በተዘጋጀዉ ሳጥን ዉስጥ ከላይ የተጠቀሱ ህጋዊ ሰነዶችን በታሽጌ ፓስታ አንድ ኮፒ እና ኦርጅናል በማሰገባት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ጨረታዉ ጥቅምት 27/2018 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ታሽጎ በዕለቱ 4፡45 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸዉ በተገኙበት በማህበሩ ትንሹ ስብሰባ አደራሽ ይከፈታል።ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ የሚከፈተው በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል።ኤሌክትሮኒክ ጨረታ አይፈቀድም።

7. መሰሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጫረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- ከዚህ በታች ባለው ስልክ ቁጥር ዘወትር በሥራ ሰዓት ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

ስልክ:- +251-11 083 179/+251-916 583 031/+251-913 845 102
አድራሻ፡ በወላይታ ሶዶ ዩንቨርሲቲ አጠገብ

በኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር የደቡብ ኢትዮጲያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *