ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different types of GRP manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


ethiotelecom(Oct 28, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ                                  

ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ የጂአርፒ ማንሆል ከቨሮችን (Different types of GRP manhole covers) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫረቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4278661) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ጨረታው ከ ህዳር 01 ቀን፣ 2018  ጀምሮ እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ማንኛውም ተጫራች እስከ ታህሳስ 01 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ማስገባት ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት  ታህሳስ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በዋናው መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል።

ማስታወሻ ፡-

  • ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ጨረታውን በ ከፊል መወዳደር አይቻልም፡፡

ኢትዮ ቴሌኮም


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *