የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሙያ ቢሮ ለሸኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለተለያዩ መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 30, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር // 02/2018

የሸኖ ከተማ ገንዘብ /ቤት 2018 በጀት ዓመት በኦሮሚያ የሥራ ዕድል ፈጠራ እና ሙያ ቢሮ ለሸኖ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እና ለተለያዩ /ቤቶች የተለያዩ፡

  • Building construction material
  • ICT & Electronics Material
  • Automotive material
  • Metal and welding material
  • Electrical electronics
  • Material for BEI
  • የተለያዩ የህትመት ዉጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በየሥራ ዘርፉ የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ፤ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላችሁ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ “VAT15%” ተመዝጋቢ የሆናችሁ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላችሁ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሸኖ ከተማ ገንዘብ / ቤት በግንባር በመቅረብ ዝርዝር መጠይቆችን የያዘውን ሰነድ በማይመለስ በብር 800 በካሽ መግዛት ይችላሉ፡፡

  • ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ በዝርዝር የተመለከተውን የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና በካሽ ወይም ሲፒኦ “CPO” ማስያዝ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ 16ኛው ቀን እስከ 800 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ዕለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፡

  • ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት ውስጥ ውሉን ፈጽሞ እቃዎችን የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡
  • መሥሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ በሚወስደው መንገድ 78 ኪሎ ሜትር ሸኖ ከተማ ነው።

በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 09 10 09 33 62 በመደወል ጠይቆ መረዳት ይቻላል።

በኦሮሚያ ክልል የሸኖ ከተማ ገንዘብ /ቤት