በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 31, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ-02/2018

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በአርባ ጉጉ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ

በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ ጭላሎ ጋለማ ዲስትሪክት 3/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 4/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ፣ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ፡

1. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣው ለ10 (አስር ) ቀናት አየር ላይ ይቆያል፡፡

3. የግንድላ ወይም የአጣና ወይም የእንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት (VAT) ተመዝጋቢ እና “TIN Number” ያላቸው ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት አርሲ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤት በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

4. በኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ 1/ በአዳባ ዶዶላ ዲስትሪክት 2/ በሻሸመኔ ዲስትሪክት 3/ በጋምቦ ዲስትሪክት የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና በሚገኙበት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣ ቀን ጀምሮ የወጣበትን ቀን ጨምሮ ለአንደኛ ጊዜ የወጣ ስለሆነ ለተከታታይ 15 (አስራ ምስት) ቀናት አየር ላይ ይቆያል።

6. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን ትክክለኛ ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።

7. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት (5%) በማስላት በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይኖርበታል።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 611 60418/03-92 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።

የኦሮሚያ ደን እና ዱር እንስሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *