Your cart is currently empty!
የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ያገለገሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም መለዋወጫዎችን ለመሸጥ ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማራዘሚያ አድርጎበታል
Addis Zemen(Oct 31, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የሽያጭ ጨረታ ጊዜ ማራዘም ማስታወቂያ
በኮርፖሬሽናችን በቁጥር ውስኮ/1354/GT1-1 በቀን 03/02/2018 ዓ.ም በተፃፈ ደብዳቤ መሠረት ያገለገሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም መለዋወጫዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ10/2/2018 ዓ.ም በግልጽ ጨ/ቁጥር 45/2018 ዓ.ም የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ መውጣቱ ይታወቃል።
ይሁን እንጅ ከደንበኞች በቀረበ አስተያየት መሠረት የጨረታ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። ስለሆነም ጨረታው ለተከታታይ 8 ቀናት የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን፤ ህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋት 4፡00 ሠዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ላይ ህጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ እንገልፃለን።
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/68f76b750a538abbb6000001
የውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን