የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Jan 28, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (በብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

ዬዞታው ስፋት (ካ.ሜ)

ይዞታ አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1

ዳርማ ትሬዲንግ /የተ/የግ/ማኅበር

ተበዳሪው

 

አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10

033019/2

 

2000

የፋብሪካ ሕንጻ፣ የተለያዩ የቡና መቁያ እና ማቀነባበሪያ ማሽኖች

231,270,506.78

 

24/06/2018 ዓ.ም 3:00-4:00 ጠዋት

 

2

ዋይ ኤንድ አፍ አልሙኒየም የማዕድን ዕቃዎች ማምረቻ /የተ/የግ/ማህበር

ተበዳሪው

 

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ አንጎላላ ጠራ ወረዳ ጫጫ ከተማ ቀበሌ 01

239/07

5000

የፋብሪካ ህንፃ እና የተለያዩ አልሙኒየም የማዕድ ዕቃዎች ማምረቻ ፋብሪካ

13,835,387.75

 

24/06/2018 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

 

3

አቶ አሰሙ ጆቢር ሁርሳ

ተበዳሪዉ

///መንግሥት አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ጢዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 10

4055/279/91

 

2580

የዱቄት ፋብሪካ ሕንፃ ከነ ዱቄት ፋብሪካ ማሽነሪዎቹ

28,032,798.22

 

24/06/2018 ዓ.ም.  5:00-6:00 ጠዋት

4

ሊሃም ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማኅበር

 

 

ተበዳሪው

// /መንግሥት ደብረ ብርሃን ከተማ ቀበሌ 07

ደብአፓ 03/0012/2012

 

6,445.81

 

ለኢንዱስትሪ አገልግሎት

የሚውል ሕንጻ እና ይዞታ

30,234,213.61

 

24/06/2018 ዓ.ም.  8:00-9:00 ከሰዓት

5

ይ መቅደስ ጓዴ ጌትነት

ኤቢ ጋዝ ማምረቻ  .የተ.የግ.ማኅበር

/// መንግሥት ባሕር ዳር ከተማ፣ መሽንቴ በሌ

ባህኢፓ/0233/11

6000

ኢንዱስትሪ /ኦክስጅን ማምረቻ

የሚውል ሕንጻ እና ይዞታ

30,602,126.75

 

24/06/2018 ዓ.ም.  9:00-10:00 ከሰዓት

6

አቶ አሽብር አልታ

ተበዳሪው

ወላይታ ሶዶ ከተማ አራዳ ክ/ከተማ ህብረት ቀበሌ

/4706/09

 

2365.5

የንግድ ህንፃ

 

74,890,536.85

25/06/2018 ዓ.ም. 3:00-4:00 ጠዋት

7

ቲዎ ካልሲ ፋብሪካ /የተ/ የግ ማህበር

ተበዳሪው

በአዳማ ከተማ ሎጎ ክ/ከተማ ድሬ ነጋ ወረዳ

Commercial invoice SS17036

ቲዎ ካልሲ ፋብሪካ /የተ/ግ/ማህበር

15,754,168.97

25/06/2018 ዓ.ም. 4:00-5:00 ጠዋት

8

ወይ ሽታዬ አለማር በራምባር

ተበዳሪ

በሸገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ከከተማ፣ ቡራዩ ከታ ቀበሌ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ለፕላስቲክ ምርቶች ማምረቻ የሚያገለግሉ ማሽነሪዎች

በሽገር ከተማ አስተዳደር ቡራዩ ከከተማ፣ ቡራዩ ከታ ቀበሌ የሚገኙ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ለፕላስቲክ ምርቶች ማምረቻ የሚያገለግሉ ማሽነሪዎች

 

27,751,388.74

 

25/06/2018 ዓ.ም. 5:00-6:00 ጠዋት

በመሆኑም፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ ¼ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል:: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ተራ ቁጥር 3 እና 4 ላይ የተገለፁት የንብረቶች ጨረታ የሚከናወነዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ቁጥር ጊቢ ሲሆን፤ የተቀሩት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት 4 ፎቅ በሚገኘዉ የስብሰባ አዳራሽ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው።
  3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ከመኖሪያ ቤት በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሽንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መስረት መጎብኘት ይቻላል።
  7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት
  8. ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  9. ንብረቶቹን በጨረታ አሽንፎ የገዛ ግለስብ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረክበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን የወሰዳል
  10.  ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111-13-05-08 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንገደ ባንክ አዲሱ ዋና /ቤት 42 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፎርክሎዝ ከፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።