የየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ ጽህፈት ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ ግዥ፣ የደንብ ልብስ ግዥ፣ የአይቲ እቃዎች ግዥ፣ ያገለገለ ኤምዲኤፍ ሽያጭ እና LED Screen የእቃ ግዥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Feb 05, 2026)

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 003ኛ ዙር የእቃ ግዥ

የጨረታ ቁጥር 03/2018 ዓ.ም የካ/ዋ/ስ/አ/ጽ/ቤት የመንግስት አስተዳደር በድን የ2018 በጀት አመት 3ኛ ዙር የእቃ ግዥ

  • ሎት 1 የተለያዩ የጽህፈት መሣሪያ ግዥ (CPO=10,00)
  • ሎት 2 የደንብ ልብስ ግዥ (CPO=10,000)
  • ሎት 3 የአይቲ እቃዎች ግዥ (CPO =10,000)
  • ሎት 4 ያገለገለ ኤምዲኤፍ ሽያጭ (CPO =10,000)
  • ሎት 5 LED Screen (6(M)(H)X3M)(W)ግዥ (CPO =100,000)

ስለዚህ በጨረታ ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ህጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ ተጋብዘዋል ፡፡

  1. የታደሰ ንግድ ሰራ ፍቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2.  የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታከሲ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
  5. ተጫራቾች ናሙና እንዲቀርብ የተጠየቁባቸውን ዕቃዎች መጫረቻ ሠነዳቸውን ሲያስገቡ አብረው የተጠየቀውን ወይም የሚወዳደሩበትን ናሙና ማስገባት ግዴታ አለባቸው፡፡
  6.  የዘመኑ ግብር ስለመከፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ከሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማሰከሪያ ሲፒኦ ከላይ በተገለፀው መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ የየካ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጽ/ቤት ስም የተዘጋጀ በባንክ ከተረጋገጠ ሲፒኦ ኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 500(አምስት መቶ ብር በመክፈል መውለድ ይችላሉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በሚገባ በመሙላት ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ኦርጅናል እና ኮፒ መሆኑን በመግለፅ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡
  10.  የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙ በመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር9 ውስጥ ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ስርዝ ድልዝ የሌለበት እና ቫትን ያካተተ መሆኑን አለመሆኑን ካልተገለፀ የቀረው ዋጋ ቫት እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡
  11. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ያላሟላ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም
  12. ተጫራቾች ጨረታውን ሲያሸንፉ የውል ማስከበሪያ CPO 10 % ማስያዝ አለባቸው፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

ስልክ ቁጥር፡-0118 67 8175

የየካክ/ከተማ አስተዳደር ዋና ስራ አስፈጻሚ

ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን