ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Apr 08, 2026)

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር -025/18

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ .. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::

.

 

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

                  የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት (በካ.)

1

ኒሀም ኢንተርናሽናል .የተ.የግል..

ብራይት ኢሜጅ ቢዝነስ .የተ.የግል..

ካቴድራል

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ

2B+G+15 በግንባታ ላይ ያለ የንግድ ህንፃ

AA00004 0600030

898.52

273,000,000.00

03/09/2018 . 4:00-6:00 ሰዓት

2

ኒሀም ኢንተርናሽናል .የተ.የግል..

ብራይት ኢሜጅ ቢዝነስ .የተ.የግል..

ካቴድራል

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቂርቆስ /ከተማ

መኖሪያ ቤት

AA00004 0600045

833

25,000,000.00

03/09/2018 . 8:00-10:00 ሰዓት

3

ኒሀም ኢንተርናሽናል .የተ.የግል..

ተበዳሪው

ካቴድራል

አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ

B+G+6 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ እና G+4 በመጠናቀቅ ላይ ያለ ህንፃ በውስጡ ከሚገኙ የተሸመነ የፒፒ ከረጢት ማምረቻ ማሽነሪዎች (PP Woven Bag Manufacturing Plant) ጋር

አቃ///ከተማ /029

3,815

443,544,762.93

07/09/2018 . 4:00-6:00 ሰዓት

4

ኢንጆ አፓረል ማኑፋክቸሪንግ /የተ/የግል/ማህበር

ተበዳሪው

ሐዋሳ

ሀዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ የሚገኝ

የተለያዩ የጨርቃጨርቅ ማምረቻ ማሽነሪዎች

—-

—-

130,000,000.00

06/09/2018 . 8:00-10:00 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (C.P.O) በንብ ኢንተርናሽናል ባንክ . ስም በማሰራት በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ ይችላሉ:: የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል የሚገባው ሲሆን ካልከፈለ ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም::

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው ማንኛውም የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታክስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመክፈል የሕግ ግዴታ አለበት::

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙም ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል::

4. ሐራጁ የሚካሄደው በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ /ከተማ፣ ወረዳ 07 ስንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 3 ፎቅ ነው::

5. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የሐራጁ ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ ባንኩ እስከ 40% ብድር ሊያመቻች ይችላል::

6. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0115 571 685 ወይም 0114 622 032 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::

7. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *