Addis Zemen (Apr 11, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የማሽነሪ ዕቃዎችን በኪራይ ወስደው የነበሩና ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ ስማቸው የተጠቀሰው ተከራይ በሊዝ ውል መሰረት የሊዝ ኪራይ ክፍያውን ባለመክፈላቸው ምክንያት ባንኩ ባአዋጅ ቁጥር 103/90 እና 807/2003 በተሠጠው ስልጣን መስረት ከተከራይ መልሶ የተረከበውን የካፒታል እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ወይም በከፊል ዱቤ መልሶ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የካፒታል ዕቃ ተከራይ ስም |
የሚሸጠው ንብረቱ የሚገኝበት ቦታ |
ለጫረታ የቀረቡ የንብረት ዓይነቶች |
የዝግ ጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ሁኔታ |
ጨረታው የሚገባበት ቀን እና ሰዓት |
ጨረታ ሳጥኑ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ወ/ሮ አብዲቱ መንግስቱ አግሪካልቸራል መካናይዜሽን አገልግሎት መስጫ |
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ምራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ከተማ 06 ቀበሌ ጃሎ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የባንኩ ብራንድ ዲስትሪክት ጽ/ቤት |
ትራክተር ብዛት 2 ብራንድ case IH; ሞዴል Max25 አቅም 127HP የስሪት ዘመን 2021 እና 2022 የተመረተበት ሀገር UK; ባለ 24 ምጣድ Trailed Offset መከስከሻ/ Disc Harrow/ ብዛት 2 ብራንድ MARZIA የስሪት ዘመን 2022 የተመረተበት ሀገር ጣሊያን;ባለ5 ምጣድ ማረሻ/Disc Plough፤ ብዛት 2፤ OTMA፤ የስሪት ዘመን 202 የተመረተበት ሀገር ጣሊያን |
17,337,150.00 |
ዝግ ጨረታ |
ከሚያዝያ 19 ቀን 2018 ዓ.ም 2፡00 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም 6፡00 ድረስ |
ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከ8፡00-10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ |
ማሳሰቢያ፡–
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 20% በባንክ ከፍያ ማሳዥያ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
2. ተጫራቾች የጫረታውን ሰነድ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በመውሰድ በሰነዱ ላይ 1ኛ ለንብረቶቹ የሚያቀርቡትን ዋጋ፤ 2ኛ ለንብረቶቹ የሚከፍሉትን የቅድሚያ ክፍያ መጠን፤ 3ኛ ቀሪ ከፍያውን ከፍለው የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ በግልፅ በመጻፍ ከCPO ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ጽ/ቤት ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ከሚያዝያ 19 ቀን 2018ዓ.ም 2፡00 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00(ሰዓት) በፊት በመቅረብ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ጨረታዉ ከላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ሰዓት በሻሸመኔ ዲሰትሪክት ጽ/ቤት ዉስጥ ሲከፈት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በቦታወ በመገኘት ሂደቱን መከታተል ይችላሉ፡፡
4. ያሸነፈው ተጫራች ቀሪውን ገንዘብ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቹ ንብረቶቹን በባንኩ የሊዝ ፋይናንሲንግ ስርዓት መሰረት ለመከራየት ተወዳድሮ ያሸነፈ ከሆነ የባንኩን የማሸነሪ ኪራይ መስፈርት በማሟላት የካፒታል ዕቃ ዱቤ ግዢ እና ኪራይ ውል በተጠቀሰው ጊዜያት ውስጥ መፈራረም ይኖርበታ፡፡ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ቀርቦ የባንኩን መስፈርት በማሟላት ካልተፈራረመ የጨረታ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ያስያዘዉ ገንዘብ በሙሉ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡
5. የጨረታው አሸናፊ ከቀረጥ ነፃ መብት የመጠቀም ማስረጃ በማቅረብ ወይም ከቀረጥ ነፃ የመጠቀም መብት ከሌለዉ በመንግሥት የሚጠየቁ ማንኛዉንም ቀረጥ በቅድሚያ በመክፈል ንብረቱን ይረከባል፡፡
6. የጨረታው አሸናፊ በሽያጭ ዋጋው ላይ 15%/ፐርሰንት/ ተ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
7. ሕጋዊ ሰውነት ያላቸው ድርጀቶችን በመወከል በጨረታ የሚሳተፉ ግለሰብ በውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የውክልና ሥልጣን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
8. አሸናፊዉ ተጫራች ያስያዘዉ CPO ገንዘብ ከግዢዉ ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸነፉት ያስያዙት CPO ይመለስላቸዋል፡፡
9. ስለንብረቶቹ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ሻሸመኔ ዲስትሪክት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 046-441-2450 / 046-211-56-68 / 0911 332 488 / 0911 048 479 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሐራጁ አይገደድም፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት