Addis Zemen (Apr 12, 2026)
የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OFWE/XA07/2018
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ
1. በአርሲ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
2. በጅማ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
3. በባሌ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ
4. በቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያዎች ላይ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
5. በፊንፊኔ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ጣዉላ፤
6. በሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ ተከፋፍሎ የተዘጋጀ ጣውላ
7. በኢሉአባቦራ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
8. በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት የእንጨት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ
በመሆኑም
- የጣዉላ የቤትና የቢሮ እቃዎችና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም Tin number ያላቸውና እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200/ ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሺል ኦይል ሊቢያ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በሚወጣበት በጂማ ቅ/ጽ/ቤት (ጂማ) በኢሉአባቦራ ቅ/ጽ/ቤት (መቱ) በአርሲ ቅ/ጽ/ቤት (አርሲ ነጌለ) ፊንፊኔ ቅ/ጽ/ቤት (ፊንፊኔ) በሐረርጌ ቅ/ጽ/ቤት (ጭሮ) በቦረና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት (አዶላ) በባሌ ቅ/ጽ/ቤት (ጎባ) በወለጋ ቅ/ጽ/ቤት (ግምቢ) በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታተይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና መ/ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ዉስጥ ከሚገኙ ባንኮች ፤ በቅ/ጽ/ቤት የምትጫረቱ መ/ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ለተጨማሪ መረጃ www.oromiaforest.et
በስልክ ቁጥር 0111240249 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት