የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 13, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ጎ-01/2018

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ በስሩ የሚያስተዳድራቸው ቅርንጫፍ እና እርዎች ላይ

  • ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች እና
  • ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከድርጅቱ ጽ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና አዲስ አበባ ጎተራ ተሻለ ጋራዥ ባለኬር ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 403 የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመግዛት በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይውላል። 16ኛ የሥራ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት ከቀኑ በ8፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መ/ቤት አሰላ፣ ባሌ ሮቤ፣ ነቀምቴ እና በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ይከፈታል።

ኢንተርፕራይዙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 467 3862 አዲስ አበባ ወይም 022 331 3900/2947 አሰላ ወይም 022 244 0011/85 ባሌ ሮቤ ወይም 057 660 3797 ነቀምቴ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *