ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣገጥ ዕቃዎች ባሉበት በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የብር ጌጣገጥ ዕቃዎች ባሉበት በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 15, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣገጥ / ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 5:00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም፡-

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 11/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ ብር በመክፈል ከጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 150,000 ብር በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ስም በባንክ በማስያዝ ወደ ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ የተ//ተ/ንብረት አስተዳደር ቡድን በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይኖርበታል፡፡

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታው ነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 7/8/2018 እስከ 11/8/2018 ዓ.ም ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይካሄዳል፡፡

ጨረታ የሚካሔድበት ቀንና ሰዓት

1

ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት

ሐራጅ ጨረታ

 

ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም

5፡00 ሰዓት ላይ በጅማ

 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87-047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *