Addis Lessan (Apr 22, 2026)
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት በደ/ወሎ ዞን ደሴ ዙሪያና ተሁለደሬ ወረዳዎች በተለያዩ ቀበሌዎች በተለያዩ የመንግሥት ደኖዎች 13,015.70 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድና ነጭ ባህርዛፍ ቁም ደን፣ ደ/ጎንደር ዞን ጉና በጌምድር ወረዳ አርጋ ድድም ቀበሌ ዋልጋሜዳ የመንግስት ደን ውስጥ 3,980 47 ሜ/ኩብ የፈ/ዕድ ፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጭልጋ ወረዳ ሰራቆ እና እያሆ ሰረባ ቀበሌዎች አንጎባና አባ ጎልጃ የመንግሰት ደን ውስጥ 1571.43 ሜ/ከብ የፈ/ጽድ እና 671.41 ሜ/ኩብ ነጭ ባህርዛፍ ቁም ድን፤ በሰ ሸዋ ዞን ባሶና ወረና ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች በተለያዩ የመንግስት ደኖች ውስጥ በድምሩ 23,068.93 ሜ/ኩብ የነጭ ባህር ዛፍ ቁም ደን ምዕ/ጎጃም ዞን ፍኖተ ሰላም ከተማ ተረር የመንግሥት ደን ውስጥ 3446.3926 ሜ/ኩብ ቀይ ባህርዛፍ ቁም ደን እና አዊ ዞን ባንጃ ወረዳ እረዕ ተበሌ በተርያ የመንግስት ደን ውስጥ 16412.5 ሜ/ኩብ የፈ/ጽድ ቁም ደን በድምሩ 46724.17 ሜ/ኩብ ቁም ደን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫራቾች:-
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
- የሽያጩ መጠን 200,000.00/ሁለት መቶ ሺህ ብር) በላይ ከሆነ የተእታ(VAT) ምዝገባ የምስክር ወረቀት ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ለጨረታ የቀረበውን ቁም ደን ምርቶች ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ስዓት በቦታው ተገኝተው ማየት ይችላሉ።
- የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 የስራ ቀናት ውስጥ /ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ/ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ባሕርዳር ቀበሌ 14 አዲሱ መናኸሪያ ጀርባ እንስሳት ማዳቀያ ግቢ ውስጥ ከኢንተርፕራይዙ ቢሮ ቁጥር 06 እና በሁሉም ት/ጽ/ቤቶች የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለመግዛት የሚፈልጉትን ምርት ጠቅላላ ዋጋ 2% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) በባንክ የተረጋገጠ የከፍያ ማዘዣ/CPO/ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች መግዛት የሚፈልጉትን ቁም ደን ምርቶች በኦሪጅናል ዋጋ መሙያ ቅጽ የሚገዙበትን ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ ስምና አድራሻቸውን በመፃፍ ፈርመው በመሙያው ሰነድ ላይ ማህትም በማስቀመጥ የታሸገውን የጨረታ ፖስታ በአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 06 ደ/ብርሃንና ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች « የቁም ደን ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ተበሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ከወጣበት ቀን (ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ እስከ መጨረሻ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ ቀን በ4፡ዐዐ ሰዓት ላይ ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ይሁን እንጅ ተጫራቾች ባይገኙም ይከፈታል።
- ተጫራቾች የሚሞሉት ነጠላና ጠቅላላ ዋጋ 15% ተእታን አይጨምርም፣ ሆኖም አሸናፊው ባሸነፈበት ዋጋ ላይ 15% ተእታን ጨምሮ ይከፍላል።
- ተጫራቾች ቅልቅል ተብሎ የቀረበውን እና በሎት የቀረበውን ቁም ደን ሁሉንም ከፍልፋይ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።
- በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፈል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– ባህ/ዳር 0582263095፣ ደ/ታቦር 0584410306፣ ደ ብርሃን 0116375017፤ እንጅባራ 0582270485፣ ደ ማርቆስ 0588719004፣ ኮ/ቻ 0914716636 ደውሉ መጠየቅ ይችላል።
የአማራ ደን ኢንተርፕራይዝ ዋና ጽ/ቤት