Reporter (Apr 22, 2026)
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26
ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል::
|
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የንብረቱ አይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታው የሚካሄድበት |
|||||
|
ዞን |
ወረዳ/ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር |
የቦታ ስፋት |
ቀን |
ሰዓት |
ቦታ (ጅማ) |
||||||
|
1 |
ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን |
ኮርፖሬት ባንኪንግ |
ተበዳሪው |
ቤንች ሸኮ |
ሰሜን ቤንች/ ዲዙ |
4121ሠ46/ 2011 |
2.5 ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
2,756,546 |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00 |
ጅማ ድስትሪክት |
|
2 |
ቤንች ሸኮ |
ሸኮ/ፈጀቃ |
1972/ተመ-9 |
3-ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
2,749,837 |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጅማ ድስትሪክት |
||||
|
3 |
ቤንች ሸኮ |
ሽኮ/ሸሸቃ |
1971/ተመ-9 |
3-ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
3,694,769 |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
8:00-10:00 |
ጅማ ድስትሪክት |
|||
|
4 |
ቤንች ሸኮ |
ደቡብ ቤንች/ ጃንቹ |
እ/ተ/ሀ/ለ/2890 |
3.5 ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
3,064,215 |
ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጅማ ድስትሪክት |
||||
|
5 |
ቤንች ሸኮ |
ሸኮ/በርጊ |
1970/ተመ-9 |
3-ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
2,729,103 |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
4:00-6:00 |
ጅማ ድስትሪክት |
|||
|
6 |
ቤንች ሸኮ |
ሸኮ/ጎትቃ |
1974/ተመ-9 |
2.03 ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
2,448,752 |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
ጅማ ድስትሪክት |
||||
|
7 |
ቤንች ሸኮ |
ሽኮ/ኢተካ |
1969/ተመ-9 |
3-ሄክታር |
እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት |
2,504,567 |
ግንቦት 25 ቀን 2018 ዓ.ም |
8:00-10:00 |
ጅማ ድስትሪክት |
|||
ማሳሰቢያ
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ::
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ጅማ በጅማ ድስትሪክት ፅ/ቤት ህንጻ ላይ ይካሄዳል::
3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
4. ዲዙ ወረዳ በስተቀር ለጨረታ የቀረቡት እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት የሚውሉ ኢንዱስትሪ ቦታዎች እና የቡና ማጠቢያ ማሽኖችን ይጨምራል::
5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል::
6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻላሉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል::
7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል::
8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል::
9. የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው::
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1704549 ወይም 011-1704038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል::
ዳሽን ባንክ አ.ማ