ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


2merkato.com (Apr 24, 2026)

ጉዳዩ፤ የግልፅ ጨረታ ይመለከታል፡፡

ድርጅታችን ዋግዋጎ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ትራንስፎርመር እና የትራንስፎርመር አክሰሰሪ ማምረት እና ማቅረብ ስራ ዘርፍ ላይ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን ብዛት 96 Corrugated fiber Skylight Size 360*87.5CM*1.2mm በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ በመሆኑም ከታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች በሟሟላት በጨረታው እንድትሳተፉ ተጋብዛቹኋል፡፡

1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚችሉ አቅራቢዎች ሟሟላት ያለባቸው መስፈርቶች

  • የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የግብር ክፍይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

2. ተጫራቾች የምትወዳደሩበት የፋይናንሻል ፕሮፖዛል እና የቴክኒካል ፕሮፖዛል ለየብቻ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስክ ሰኞ ሚያዝያ 26ቀን 2018 ከቀኑ ስምንት ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስርያ ማለትም ቦሌ አትላስ ሴንቼሪ ኤክስኪዩቲቭ ሪልእስቴት 7ተኛ ፎቅ ሰነዳቹ ማስገባት እንደምትችሉ እንዲሁም

3. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኞ ሚያዝያ 26ቀን 2018 ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ከቀኑ 8:30 ይከፈታል፡፡

4. ተጫራቾች ከቀን ሚያዝያ 16፣2018ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በስራ ሰዓት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ማለትም ቦሌ አትላስ ሴንቼሪ ኤክስኪዩቲቭ ሪልእስቴት 7ተኛ ፎቅ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ይሆናል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሊፒኦ) ወይም በባንክ ጋራንቲ 10,000 (አስር ሺህ) ብር በታሸገ ፖስታ ቴክኒካል ዶክመንት ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

7. የጨረታ ማስከበርያ ዋስትና ፀንቶ የሚቆየው ግዜ ጨረታው ከተከፈተ ለ60 ቀናት ነው፡፡

8. ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉም የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ተ.ቁ የእቃው አይነት መጠን መለኪያ ብዛት
1 Corrugated Fiber Skylight as per given Mold Procured final size of 360*87.5CM with
1.2mm Thickness normal Translucent roof sheet to
be made UV Resistance resin & Fiber
Pcs 96

አድራሻ:- ቦሌ አትላስ ወረዳ 03፤ ሴንቸሪ ኤክስክዩቲቨ ሪልስቴት ህንፃ 7ተኛ ፎቅ

(አትላስ ማዶ ሆቴል አጠገብ)፡፡ ስልክ ቁጥር +251 911-992213/ 0968-178777/ 0903-000055


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *