ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል – test3.diretenders.com

ዳሸን ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል


Addis Zemen (Apr 24, 2026)

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0015/26

ዳሸን ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሽጣል።

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ዞን

ወረዳ/ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

ቦታ (ጅማ)

1

ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን

ኮርፖሬት ባንኪንግ

ተበዳሪው

ቤንች ሸኮ

ሰሜን ቤንች/ ዲዙ

412146/ 2011

2.5 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,756,546

ግንቦት 24 ቀን 2018 .

4:00-6:00

ጅማ ድስትሪክት

2

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/ፈጀቃ

1972/ተመ-9

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,749,837

ግንቦት 24 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

3

ቤንች ሸኮ

ሽኮ/ሸሸቃ

1971/ተመ-9

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,694,769

ግንቦት 24 ቀን 2018 .

8:00-10:00

ጅማ ድስትሪክት

4

ቤንች ሸኮ

ደቡብ ቤንች/ ጃንቹ

////2890

3.5 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,064,215

ግንቦት 24 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

5

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/በርጊ

1970/ተመ-9

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,729,103

ግንቦት 25 ቀን 2018 .

4:00-6:00

ጅማ ድስትሪክት

6

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/ጎትቃ

1974/ተመ-9

2.03 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,448,752

ግንቦት 25 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

7

ቤንች ሸኮ

ሽኮ/ኢተካ

1969/ተመ-9

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,504,567

ግንቦት 25 ቀን 2018 .

8:00-10:00

ጅማ ድስትሪክት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ጅማ በጅማ ድስትሪክት /ቤት ህንጻ ላይ ይካሄዳል።

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል።

4. ዲዙ ወረዳ በስተቀር ለጨረታ የቀረቡት እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት የሚውሉ ኢንዱስትሪ ቦታዎች እና የቡና ማጠቢያ ማሽኖችን ይጨምራል።

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም:: በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይቻላሉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።

9. የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው።

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1704549 ወይም 011-1704038 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ዳሽን ባንክ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *