በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የበቆሎ መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 01, 2026)

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ //ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የበቆሎ መፍጫ ማሽን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታቂያ .03/2018

የቅርንጫፍ /ቤቱ ግብር ከፋይ የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው በታክስ አከፋፈል አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 በተሠጠው ሥልጣን መሠረት ኦግዲ /የተ/የግ/ማህበር የተያዘ ቢሾፍቱ ከተማ የሚገኝ የበቆሎ መፍጫ ማሽን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

መፍጫ ማሽን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

1. መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ማንነቱን የሚገልጽ የነዋሪነት መታወቂያ (ፓስፖርት) ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ በግልጽ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ የግልጽ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200 ሰዓት1100 ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት 200 – 600 ሰዓት ከቴሌ ከፍ ብሎ //ቤቱ አዲስ ባስገነባው ህንጻ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 ከግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይኖርበታል።

3. በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ንብረቶች የሰጡትን ዋጋ 1/10ኛውን ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (CPO) በገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ //ቤት ስም (Ministry of Revenue Adama Branch Office) በባንክ አሠርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

4.ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ ቀናት (እስኬጁል) መሰረት ሰነድ ገዝተው መጫረት ይችላሉ፡፡

.

የመ/ቤቱ ስም

ጨረታ የቀረበው የንብረት ዓይነት

የንብረቶቹ መመልከቻ ቀን

የጨረታዉ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

ገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅርንጫፍ

የበቆሎ መፍጫ ማሽን

ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጠበት ቀን ጀምሮ 15 ቀናት

ማስታወቂያዉ በጋዜጣ ወጥቶ 15 ቀን ከተጠናቀቀ በኋላ ቀጥሎ ባለዉ 16 ቀን 345 ተዘግቶ በዚያዉ ቀን 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡

4. የጨረታ መክፈቻ ቦታ፡በገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ //ቤት ከቴሌ ከፍ ብሎ ባስገነባው አዲሱ ህንጻ 4 ፎቅ ከግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳዳር ቢሮ ቁጥር 403 ሲሆን ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም ታዛቢዎች ባሉበት ይከፈታል፡፡

5. የግልጽ ጨረታው መክፈቻና መዝጊያ 16ኛው ቀን የመ/ቤቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን የግልጽ ጨረታው መክፈቻና መዝጊያ ቀን ይሆናል፡፡

6. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዙት (CPO) ከሚከፈሉት ዋጋ ጋር እንደ አስፈላጊነቱ የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የግልጽ ጨረታ ኮሚቴው መረጃውን አጣርቶ እንደጨረሰ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

7. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለጸላቸው ቀናት ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ //ቤቱ በሚሰጠው አድራሻ ገቢ በማድረግ ሀብት ንብረት መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡

8.ከላይ በተ. 7 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ በማድረግ ንብረታቸውንያልተረከቡ ተጫራቾች የግልጽ ጨረታው ተሠርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ CPO ያስያዙት የዋስትና ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ንብረቱ ተቆጥሮ በቀጣይ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡

9. ቅርንጫፍ /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ የግልጽ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡– 022-211-1873 / 022-211-1728 እና 022-211-4010 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *