በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፣ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 04, 2026)

የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ኦላይን በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE003/2018

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ ኦላይን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፦

በግልጽ ጨረታ ቁጥር AE003/2018 03/09/2018 የተለያዩ የሞባይል ቀፎዎች፤ ቴሌቪዥን ባለበት በኦላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች

1. በዘርፋ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሠጠ ማስረጃ እና መለያ ቁጥሩን በኦላይን ማቅረብ የሚችል መሆን ይጠበቅበታል።

2. ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች የሚገኙት በድሬደዋ ሙድአነኖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የውርስ ዕቃ መጋዘን ውስጥ ነው።

3. በግልጽ ጨረታው ላይ መሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቀን መሰረት በኦላይን ብር 100 በመግዛት ጨረታ ላይ መሳተፍ ይቻላል፣፣ የዕቃዎችን ሳንፕል በኦላይን መግኘት የሚትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። እቃዎቹን ሳያዩ ዋጋ ሰጥቶ ለሚፈጠረው ችግር የቅ//ቤቱ ተጠያቂ አይሆንም።

4. ጨረታው የሚካሄደው በኦንላይን ነው።

5. ለግልጽ ጨረታ በሽያጭ የቀረቡት እቃዎች በኮድ የተከፋፈለ ሲሆን ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆን አለበት።

6. ተጫራች በግልጽ ጨረታ ለመጫረት ዕቃዎች ለመግዛት ለሚያቀርበው ዋጋ 5% ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ (Tele birr) በባንክ (ንግድ ባንክ) የተረጋገጠ (CPO) በድሬዳዋ ጉምሩክ ኮሚሽን //ቤት ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች በኦንላይን ግልጽ ጨረታ ኦንላይን ከሆነበት 26/08/2018 4:00 ጀምሮ እስከ ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 03/09/2018 4:00 መሳተፍ ይጠበቅበቸዋል።

8. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ያስያዘው ሲፒኦ ከሚከፍለው ዋጋ ጋር የሚታሰብ ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ ሲፒኦ በሀርድ ኮፒ የተሰራ ከሆነ በሶስት የስራ ቀናቶች ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

9. አሸናፊ የሆነ ተጫራች የተወዳደረበትን እቃዎች አሸናፊ ስለመሆኑ በደብዳቤ ከተገለጸበት ቀን ጀምር ባሉት 5 ቀናቶች ውስጥ ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ በማድግ ንብረቱን መረከብ ይኖርበታል።

10. ከላይ በተራ ቁጥር 9 ላይ በተገለጸው ቀናቶች ውስጥ ክፍያውን ፈጽሞ ዕቃውን ያልተረከበ በተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘውን ሲፒኦ በባለስልጣኑ /ቤት ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለጨረታ የሚቀረብ መሆኑን እንገልፃልን።

11.የጉምሩክ ኮምሽን //ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር– 09 15 46 09 70 (09 12 88 57 46) መደወል ይቻላል።

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *