Melekite Dire (May 06, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት ለእንስሳት መኖ የሚውሉ የተለያዩ ዘሮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል።
በመሆኑም፦
የግዢ መለያ ቁጥር DDAWWEB/GDS/001/2018
የጨረታ ሰነዱን ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር ብቻ) ከድሬዳዋ አስተዳደር ግብርና ውሃ ማ ኢነርጂ ቢሮ የግዢ ፋይናንስ ንብረት/አስ/ደጋፊ ስራ ሂደት መግዛት ይችላሉ።
ተጫራቾች የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ቲን ነበር እና ቫት ተመዝጋቢ የሆነ እንዲሁም ታከስ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ማንኛውም ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ብር 100,000 (አንድ ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ጋራንቲ ወይንም (CPO)የጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በሚል ለይተው ጨረታው ማቅረብ
የጨረታው መክፈቻ ቀን ጠዋት ግንቦት 12/2018 ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በተሸጠላቸው ሰነድ ላይ ባለው ቅጽ ብቻ ሞልተውና ማህተም አድርገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 12/2018 ቀን ከጠዋቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ላይ በመ/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0251-11-1306
የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ