መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የብረታብረት ዓይነቶች (SHS, CHS, FLAT, IRON, Sheet Metal-Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የብረታብረት ዓይነቶች (SHS, CHS, FLAT, IRON, Sheet Metal-Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 19/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

  • የተለያዩ የብረታብረት ዓይነቶች (SHS,CHS,FLAT,IRON,Sheet Metal-Etc) ግዥ

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ግንቦት 04/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብር በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ከረፋዱ 420 ተዘግቶ 430 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሳቢያ፡ድርጅቱ የተሻ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ድራሻ፡ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል::

ማስታወሻ፡ተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል::

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *