ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተቁ

የተበዳሪው ስም

የቀድሞው የንብረቱ ባለቤት

የንብረቱ ዓይነት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነደሠሌዳ ቁጥር

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ከተማ

 ክ/ከተማ ቀበሌ/ወረዳ

1

ታደሰ ደሪባ

ታደሰ ደሪባ

ባጃጅ

1-35715  ኦሮ

 

ሮቤ

ሲናና

172,170.00

2

 አሊዪ አብዶ

አሊዪ አብዶ

መኖሪያ ቤት

BMK/762/00/2016

200

ኮሞና

01

1,027,995.00

3

ሚልኮ ገመቹ

ብራ በቀለ

መኖሪያ ቤት

0391/2011

1200

አዳማ

አዋሽ መልካሳ

4,084,838.00

4

ቦንሳ ዳዳ

አሸብር ተፈሪ

መኖሪያ ቤት

0231/2009

200

አዳማ

ቦኩ ሸነን

4,801,594.00

5

ብሩክ ታሬሳ

ብሩክ ታሬሳ

መኖሪያ ቤት

W/5089/2000

200

ወሊሶ

አዬቱ

1,832,505.00

6

ዘሪሁን ምጁ

ዘሪሁን ምጁ

መኖሪያ ቤት

812/BMG/2015

653.4

ጓንጓ

አባያ

705,328.96

በመሆኑም፡-

  1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው /ቤት (ኦዳ ታወር) 5 (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15% .. (VAT) ጨምሮ ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጫረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
  2. ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12/09/2018 (ግንቦት 12/2018 .) ድረስ ቤቱ ( ንብረቱ) በሚገኝበት አድራሻ  ድረስ በአካል በመገኘት መጎበኘት ይቻላል።
  3. ተጫራቾች የቤቱን ( ንብረቱ) የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼  ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ።
  4. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ 10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል። ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል።
  5. ተጫራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና /ቤት ንብረት አሰተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5 ፎቅ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12/09/2018 (ግንቦት 12/2018 ) . ከረፋዱ/ከቀኑ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  6. ጨረታው 12/09/2018 (ግንቦት 12/2018 ) . ከረፋዱ/ከቀኑ 430 ሰዓት በዋናው /ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  7. ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት, ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው /እሸናፊው ይከፍላል።
  8. ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
  9. ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና /ቤት በስልክ ቁጥር 011 552 6175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *