ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ብርሃን ባንክ . ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::

1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ . ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

2. የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::

3. የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ 6 ፎቅ ይሆናል::

4. የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል::

5. የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል::

6. መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::

7. በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል::

8. ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::

9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

ተሽከርካሪ

.

የተበዳሪው ስም

የመያዣ ሰጭው ስም

የተሽከርካሪው ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣

1

ምህረትአብ ደስታ

ምህረትአብ ደስታ

አውቶሞቢል(2008)

አአ-02-93533

LLV2A2A16 90046566

LF479Q3* 090300236*

270,000.00

ሰኔ 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች

.

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

የንብረቱ አገልግሎት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት

1

ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ .የተ.የግ.ማህበር

ጌታሁን ሲዳ

አዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09

457 .

G+3 የንግድ እና የመኖሪያ ቅይጥ

AA000050904315

47,350,000.00

ሰኔ 02 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

2

አብይ ታደለ

አባይነሽ ቢርቦ

ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ /ከተማ ቀበሌ 03

500 .

መኖሪያ ቤት

B/0205

4,400,000.00

ሰኔ 02 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

3

አብይ ታደለ

ግርማ ታደለ

ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ /ከተማ ቀበሌ 03

316.4 .

መኖሪያ ቤት

B/0206

2,300,000.00

ሰኔ 02 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

4

እዮብ ተስፋዬ

ታመነ ሽብሩ

ወረዳ ወናጎ/ቀበሌ ቱማታ ጭረቻ

20,500 .

የእሽት ቡና ሳይት

0638-C3-077047

07-05-01-005-02285

4,800,000.00

ሰኔ 03 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

5

ተመስጌን ፀጋዬ

ተመስጌን ፀጋዬ

ጊምቢቹ ከተማ 01 ቀበሌ

 

521 .

ንግድ

//1770/2003

6,700,000.00

ሰኔ 03 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

6

ጃሞ የግብርና ምርቶች ጅምላ ንንድ /የተ/የግል ማህበር

የሻምበል ሽታየ

ፍኖተሰላም ከተማ 02 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

381/20/2011

1,350,000.00

ሰኔ 04 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

7

ንጉሴ አሱባልዉ

ንጉሴ አሱባልዉ

ቡሬ ከተማ 02 ቀበሌ

337.5 .

ድርጅት

2069/2003

2,400,000.00

ሰኔ 04 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

8

ታደሰ አንዳርጌ

ታደሰ አንዳርጌ

ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

200 .

መኖሪያ ቤት

AM0070408/6006

1,050,000.00

ሰኔ 05 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-530

9

አስናቀዉ ጌታነህ

አስናቀዉ ጌታነህ

ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ

150 .

መኖሪያ ቤት

8.2/1690/769/15

1,300,000.00

ሰኔ 05 ቀን 2018 . ከቀኑ 800-930

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *