Reporter (May 10, 2026)
ያገለገሉ ታንከሮችን ለመሸጥ የወጣ ጨረታ
TENDER REF: T-189/26/GS/PUR
ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ ኢሚ ያገለገሉ ታንከሮችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ
የተዘረዘሩትን ቅድመ ሁኔታዎች በማሟላት መጫረት ይችላል።
1. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር የያዘውን የጨረታ ሰነድ ሙለጌ ህንፃ ሰባተኛ ፎቅ በሚገኘው ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. ዋናው መ/ቤት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ::
2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከቫት በፊት ከተጠቀሰው ዋጋ ላይ 5% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም CPO. ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው::
3. በጨረታ ሰነዱና በC.P.O ላይ የሚጠቀሰው የተጫራች ስም አንድ ዓይነት መሆን አለበት::
4. ታንከሮቹ የሚሸጡት ባሉበት ሁኔታ ነው::
5. ተጫራቾቸ የጨረታውን ሰነድ በፖስታ አሽገው ፖስታው ላይ የተጫራቹን ስም፤ ስልክ ቁጥርና የሚወዳደሩበትን የጨረታ አይነት በፖስታው ላይ በመፃፍ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይጠበቅባቸዋል::
6. ጨረታው ግንቦት 2 ቀን 2018 ተከፍቶ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ ይዘጋል፡፡
7. ቶታልኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ. የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ቶታል ኢነርጂስ ማርኬቲንግ ኢትዮጵያ አ.ማ.
ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ ክፍል
ሳሪስ መንገድ ቡና ቦርድ ፤ ሙለጌ ህንፃ 7ኛ ፎቅ
ስልክ፣ 011 465 3044 ወይም 011 466 8025