የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ሸያጭ

የወረዳ 6 ፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ ያገለገሉ የተለያዩ የቢሮ ዕቃችና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ መጫረት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጤና ጣቢያው ግቢ በአካል በመገኘት እቃዎችን በማየትና የጨረታ ሰነዱን ተመላሽ የሚሆን ብር 1000(አንድ ሺህ ብር) ቢሮ ቁጥር 403 በመግዛትና የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ ሞልቶ በፖስታ በማሸግና ፖስታው ላይ ፈርሞ ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ ለጤና ጣቢያው መመለስ አለበት፡፡ አሸናፊው ያሸነፈበትን ጠቅላላ ብር በመክፈል 3ቀን ውስጥ ዕቃውን ከጤና ጣቢያው ሙሉ ለሙሉ ጭኖ የመውሰድ ግዴታ አለበት፡፡ (ጨረታው የሚቆየው ወይም ሰነድ መግዛት የሚቻለው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ 10 ቀናት ብቻ ሆኖ ጤና ጣቢያው ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ ፓስተር አደባባይ ወደ በረንዳ በሚወስደው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ /ቁ 011-89-59-476/ 0933-85-56-65

የፈለገ መለስ ጤና ጣቢያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *